በምሽቱ ተጠባቂ ጨዋታ ዐፄዎቹ ጊት ጋትኩት በራሱ መረብ ላይ ባስቆጠራት ግብ ሲዳማ ቡናን 1-0 በመርታት የመጀመሪያ…
ሪፖርት
ሪፖርት | የሳምንቱ የመጨረሻ ጨዋታ በኃይቆቹ አሸናፊነት ተጠናቋል
ሃዋሳ ከተማ በኢዮብ ዓለማየሁ ድንቅ ግብ ሻሸመኔ ከተማን 1-0 መርታት ችሏል። በሳምንቱ የመጨረሻ መርሐ-ግብር ሻሸመኔ ከተማ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ባህር ዳር ከተማ 2-1 መቻል
“ብንረጋጋ ኖሮ ቢያንስ የተሻለ ውጤት ይዘን እንወጣ ነበር” አሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ “ተጫዋቾቻችን 90ውን ደቂቃ ሙሉ የሚችሉትን…
ሪፖርት | የሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ በጣና ሞገዶቹ አሸናፊነት ተጠናቋል
በተጠባቂው ጨዋታ ባህርዳር ከተማ በፍሬው ሰለሞን እና ሀብታሙ ታደሰ ግቦች መቻልን 2-1 ረቷል። 9 ሰዓት ላይ…
መረጃዎች | 12ኛ የጨዋታ ቀን
የሊጉ ሁለተኛ ሳምንት መቋጫ የሆኑት የነገ ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰናድተንላችኋል። ባህር ዳር ከተማ ከ መቻል…
ሪፖርት | አዳማ ከተማ ወሳኝ ድል ተቀዳጅቷል
በምሽቱ ጨዋታ አዳማ ከተማ በኤልያስ ለገሰ ብቸኛ ግብ ወላይታ ድቻን 1-0 ረቷል። የምሽቱ መርሐግብር ወላይታ ድቻን…
ሪፖርት | ወልቂጤ ከተማ እና ሲዳማ ቡና በጭማሪ ደቂቃ ድራማ ነጥብ ተጋርተዋል
በዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር ወልቂጤ ከተማ እና ሲዳማ ቡና በመጨረሻ ደቂቃ ግቦች 1-1 ተለያይተዋል። በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ…
ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ ሀምበሪቾ ዱራሜን ረቷል
በዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር ፈረሠኞቹ በአቤል ያለው እና አማኑኤል ኤርቦ ግቦች ሀምበሪቾ ዱራሜን 2-1 ማሸነፍ ችለዋል። በዕለቱ…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በጭማሪ ደቂቃ ግብ ጣፋጭ ድል ተጎናፅፏል
የግብ ዕድሎች በብዛት ባልተፈጠሩበት እና ለተመልካች ሳቢ ባልነበረው ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሀዲያ ሆሳዕናን በመጨረሻ ደቂቃ…

