ከዚህ ቀደም የኢትዮጵያ እና ማላዊን ጨዋታ የመሩት አልቢትር ከሦስት የሀገራቸው ረዳቶች ጋር በመሆን ዳግም ነገ የሚደረገውን…
ዞ ብሔራዊ ቡድኖች
የአጥቂ ስፍራ ተጫዋቹ ዛሬ ገና ዘግይቶ ወደ ቢሳው እያመራ ነው
ዋልያዎቹ በነገው ዕለት ከጊኒ ቢሳው ጋር ለሚያደርጉት ጨዋታ የቡድኑ አባላት ሰኞ ስፍራው ቢደርሱም አንድ ተጫዋች ግን…
የሀሙሱ የዋልያዎቹ ጨዋታ በቀጥታ ስርጭት ሽፋን ያገኛል
ከነገ በስትያ የሚደረገው የጊኒ ቢሳው እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድኖች ጨዋታ በቀጥታ ስርጭት የሚታይበት አማራጭ እንዳለ ተገልጿል።…
ጊኒ ቢሳው አሁንም ለተጨማሪ ተጫዋቾች ጥሪ አቅርባለች
የፊታችን ሀሙስ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር ወሳኝ ጨዋታ ያለባት ጊኒ ለተጨማሪ ሁለት ተጫዋቾች ጥሪ ማድረጓ ተሰምቷል።…
ዋልያዎቹ ከስብስባቸው አንድ ተጫዋች ቀንሰዋል
ነገ ወደ ጊኒ ቢሳው የሚያቀናው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከስብስቡ መካከል አንድ ተጫዋች መቀነሱ ታውቋል። ከፊታቸው ላለባቸው…
የዋልያዎቹ አለቃ በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች ዙርያ ሀሳባቸውን ሰጥተዋል
👉 “ረጅም ጉዞ ነው ምን አልባት ከልምምድ ውጭ ሊያደርገን ይችላል” 👉 “ብዙ ጊዜ ከኳስ ጋር መቆየትን…
የዋልያዎቹ ተጋጣሚ ዝግጅቷን ጀምራለች
ከሀገር ውስጥ ሊግ ውጪ የሚጫወቱ 25 ተጫዋቾችን የመረጠችው ጊኒ ቢሳዎ በትናንትናው ዕለት ባልተሟላ ሁኔታም ቢሆን ዝግጅቷን…
አሰልጣኝ ገብረመድኅን ኃይሌ ለ26 ተጫዋቾች ጥሪ አቅርበዋል
ከሁለት ሳምንታት በኋላ ለሚደረጉ የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለ26 ተጫዋች ጥሪ አቅርቧል። ለ2026…
Continue Reading
የዋልያዎቹ ተጋጣሚ ከሀገር ውስጥ ሊግ ውጪ ለሚጫወቱ 25 ተጫዋቾች ጥሪ አቅርባለች
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ቀጣይ ተጋጣሚ ከሀገር ውስጥ ሊግ ውጪ ለሚጫወቱ 25 ተጫዋቾች ጥሪ አስተላልፋለች። ለ2026 የዓለም…
የፉልሀም ምክትል አሠልጣኝ የመጀመሪያ ጨዋታቸውን ከዋልያዎቹ ጋር ያደርጋሉ
ከሳምንታት በኋላ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር ወሳኝ ጨዋታ ያላት ጊኒ ቢሳዎ ዋና አሠልጣኝ ተደርገው የተሾሙት ያሁኑ…

