ከአርባምንጭ ከተማ ጋር የአንድ ዓመት ቆይታ ያደረገውና ወደ አዳማ ለማምራት ተስማምቶ የነበረው ስንታየው መንግስቱ ወደ ጣና…
ዝውውር
አዳማ ከተማ የቀድሞ ተጫዋቹን ወደ ቡድኑ መልሷል
በአዳማ ከ17–20 ዓመት በታች ቡድን መጫወት የቻለውና በኢትዮጵያ ቡና የአንድ ዓመት ቆይታ ያደረገው የኋላሸት ፍቃዱ ወደ…
መቐለ 70 እንደርታዎች ሁለት ተጫዋቾች ወደ ቡድናቸው ቀላቅለዋል
ያለፈው ዓመት የፕሪምየር ሊግ አሸናፊዎቹ መቐለዎች ባለፈው ዓመት ከሶሎዳ ዓድዋ ጋር አስደናቂ ዓመት ያሳለፈው ተስፈኛው አጥቂ…
እሸቱ መና ደቡብ ፖሊስን ተቀላቀለ
የቀኝ መስመር ተከላካዩ እሸቱ መና ለደቡብ ፖሊስ ፊርማውን አኑሯል። ወደ ቀድሞ ክለቡ ደቡብ ፖሊስ ከረጅም ጊዜ…
ደደቢቶች የሁለገብ ተጫዋቻቸውን ውል አራዘሙ
ባለፈው ዓመት በሊጉ ክስተት ከነበሩ ተጫዋቾች አንዱ የሆነው ሁለገቡ መድሃኔ ብርሃኔ ከሰማያዊዎቹ ጋር ለመቆየት ተስማምቷል። ከደደቢት…
ጀሚል ያዕቆብ ወደ ጅማ አባጅፋር አቅንቷል
ወልዋሎ ለመቀላቀል ተስማምቶ ከቡድኑ ጋር ልምምድ ጀምሮ የነበረው ጀሚል ያዕቆብ ለጅማ አባጅፋር ፊርማውን አኑሯል። ከወራት በፊት…
አፈወርቅ ኃይሉ ለሀዲያ ሆሳዕና ፊርማውን አኑሯል
ለባህር ዳር ከተማ ለመጫወት ተስማምቶ የነበረው አፈወርቅ ኃይሉ ለሀዲያ ሆሳዕና ፊርማውን አኑሯል። ባሳለፍነው የውድድር ዓመት ከወልዋሎ…
ከፍተኛ ሊግ | ቡታጅራ ተጨማሪ ተጫዋች አስፈርሟል
ቡታጅራ ከተማ በላይ ገዛኸኝን የክለቡ ዘጠነኛ ፈራሚ አድርጎ ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል። በላይ በአንደኛ ሊግ ውድድር ከባቱ…
ሴቶች ዝውውር | አርባምንጭ ከተማ አዳዲስ ተጫዋቾች ሲያስፈርም የነባሮችን ውል አራዝሟል
በሴቶች አንደኛ ዲቪዚዮን ተሳታፊ የሆነው አርባምንጭ ከተማ ሰባት አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ክለቡ ሲያመጣ የአምስት ነባሮችን ውል…
ደደቢቶች አምስተኛ ተጫዋቻቸውን አስፈረሙ
በትናንትናው ዕለት የአራት ተጫዋቾች ዝውውር ያጠናቀቁት ሰማያዊዎቹ ከድር ሳልህን አስፈረሙ። በወልዋሎ የሁለት ዓመት ቆይታው ቡድኑ ወደ…

