አሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራን የቀጠረው ወላይታ ድቻ ሁለት የአማካይ ስፍራ ተጫዋቾችን ወደ ክለቡ ቀላቅሏል። አስቀድሞ አማካዩን ዘላለም…
ዝውውር
ቅዱስ ጊዮርጊስ ሦስተኛ ተጫዋች አስፈረመ
የተከላካይ መስመር ተጫዋቹ ደስታ ደሙ የፈረሰኞቹ ሦስተኛ ፈራሚ ሆነ። ባለፈው የውድድር ዓመት ደደቢትን ለቆ ወልዋሎን በመቀላቀል…
ቅዱስ ጊዮርጊስ የአማካዩን ውል አራዘመ
ቅዱስ ጊዮርጊስ የአማካዩ ሙሉዓለም መስፍንን ውል ለተጨማሪ ዓመታት ማራዘሙን አስታውቋል። በ2009 ክረምት ሲዳማ ቡናን ለቆ ቅዱስ…
ሀዋሳ ከተማ የአራት ተጫዋቾችን ውል አራዘመ
ሀዋሳ ከተማ ውላቸው ተጠናቆ የነበሩ አራት ተጫዋቾችን ውል ለተጨማሪ ዓመት አራዝሟል። ሄኖክ አየለ እና አለልኝ አዘነን…
ወልቂጤ አንድ ተጫዋች ሲያስፈርም የአራት ነባሮችን ውል አድሷል
ወልቂጤ ከተማ አሳሪ አልማህዲን ወደ ቡድኑ ሲቀላቅል አራት ነባር ተጫዋቾች ውላቸው ታድሶላቸዋል። ከዚህ ቀደም ለወልዋሎ እና…
ስሑል ሽረ አራተኛ ተጫዋቹን አስፈርሟል
ስሑል ሽረ አማካዩ አክሊሉ ዋለልኝን በማስፈረም የአዲስ ተጫዋቾች ቁጥርን አራት አድርሷል። ከሀዋሳ ከተማ የታዳጊ ቡድን ጀምሮ…
ወላይታ ድቻ የመጀመሪያ ተጫዋቹን አስፈረመ
አሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራን በዋና አሰልጣኝነት የቀጠረው ወላይታ ድቻ የመጀመሪያ ፈራሚው ዘላለም ኢሳይያስን አድርጓል። የተጠናቀቀውን የውድድር ዓመት…
የተጫዋቾች ደሞዝ ገደብ እንዲኖረው ተወሰነ (ዝርዝር ዘገባ)
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የስፖርት ኮሚሽን ከኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ጋር በመሆን የተጫዋቾች የደሞዝ ጣራን ለመወሰን የተጠራው የውይይት መድረክ ዛሬ…
Continue Readingየ2011 የተጫዋቾች ከፍተኛ እና ዝቅተኛ ደሞዝ መጠን…
የኢትዮጵያ ተጫዋቾች ደሞዝ ጣርያን በመገደብ ዙርያ ዛሬ በቢሾፍቱ ከተማ በተካሄደው ስብሰባ ላይ በቀረበ ጥናታዊ ፅሁፍ የፕሪምየር…
Continue Readingገናናው ረጋሳ ወደ ወልዋሎ አምርቷል
እንደ አዲስ ቡድናቸውን በማዋቀር ላይ የሚገኙት ቢጫ ለባሾቹ ከዚ ቀደም ከድሬዳዋ ከተማ ሦስት ተጫዋቾች ያስፈረሙ ሲሆን…

