አዲስ አዳጊው ሻሸመኔ ከተማ ሁለት የውጪ ዜጋ ተጫዋቾችን አስፈርሟል። በአሰልጣኝ ፀጋዬ ወንድሙ መሪነት የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን…
ዝውውር
ወልቂጤ ከተማ ሁለገቡን ተጫዋች አስፈርሟል
በተለያዩ ቦታዎች መጫወት የሚችለው ሔኖክ ኢሳይያስ ወልቂጤ ከተማን በአንድ ዓመት ውል ተቀላቅሏል። በአዲሱ አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት…
ድሬዳዋ ከተማ ጋናዊ ተከላካይ አስፈርሟል
በአሰልጣኝ አስራት አባተ የሚመራው ድሬዳዋ ከተማ ጋናዊ የመሐል ተከላካይ ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል። ለቀጣዩ ዓመት የፕሪምየር ሊግ…
ሻሸመኔ ከተማ ግብ ጠባቂ ሲያስፈርም የሁለት ተጫዋቾችን ውል አድሷል
በቢሾፍቱ ከተማ የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን እየሰሩ የሚገኙት ሻሸመኔ ከተማዎች የቀድሞው ግብ ጠባቂያቸውን ሲያስፈርሙ የሁለት ተጫዋቾችን ኮንትራትም…
ቡናማዎቹ አዲስ አጥቂ ወደ ቡድናቸው ሊቀላቅሉ ነው
ኢትዮጵያ ቡና ዩጋንዳዊው አጥቂ ለማስፈረም ተስማምቷል። በሰርብያዊው አሰልጣኝ እየተመሩ በአዳማ ዝግጅታቸው በማድረግ የሚገኙት ኢትዮጵያ ቡናዎች ዩጋንዳዊው…
ሀድያ ሆሳዕና ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል
በአሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ የሚመሩት ሀድያ ሆሳዕናዎች ሁለት ተጫዋቾችን ሲያስፈርሙ የአንድ ተጫዋችን ውል አራዝመዋል። በአዲሱ አሰልጣኝ ዮሐንስ…
ወልቂጤ ከተማ አማካይ ሲያስፈርም የአንድ ተጫዋች ውል አራዝሟል
በሀዋሳ የቅድመ ውድድር ዝግጅት የጀመሩት ወልቂጤ ከተማዎች የተከላካይ አማካይ ሲያስፈርሙ የመስመር አጥቂውን ውል አድሰዋል። በአዲሱ አሰልጣኝ…
ሙሉዓለም መስፍን ወደ ሠራተኞቹ ቤት አምርቷል
የተከላካይ አማካይ ስፍራ ተጫዋቹ ሙሉአለም መስፍን የወልቂጤ ከተማ አዲሱ ፈራሚ ሆኗል። በአሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት እየተመራ በሀዋሳ…
ቅዱስ ጊዮርጊስ ወጣቱን ግብ ጠባቂ አስፈርሟል
ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር የሙከራ ጊዜን እያሳለፈ የነበረው ግብ ጠባቂ በይፋ የሦስት ዓመት ውል ፈርሟል። በአፍሪካ ቻምፒየንስ…

