በምድብ ለ በግብ ክፍያ ብቻ ተበልጦ ሁለተኛ ደረጃ ላይ የተቀመጠው ሻሸመኔ ከተማ የሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ዝውውር…
ዝውውር

ከፍተኛ ሊግ | በፕሪምየር ሊጉ ልምድ ያላቸው ተጫዋቾች በምድብ ለ የሚሳተፈውን ክለብ ተቀላቅለዋል
በዋናው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሲጫወቱ የሚታወቁ ተጫዋቾች ወደ ከፍተኛ ሊግ ክለብ አምርተዋል። በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር…

ከፍተኛ ሊግ | ገላን ከተማ ሦስት ተጫዋቾችን አስፈርሟል
በምድብ ሐ ስር ጠንካራ ተፎካካሪ የሆነው ገላን ከተማ ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። የ2015 የኢትዮጵያ…

ከፍተኛ ሊግ | ኢትዮጵያ ንግድ ሦስት ተጫዋቾችን አስፈርሟል
የምድብ \’ሀ\’ መሪው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለሁለተኛው ዙር የውድድር ጉዞው ሦስት ተጫዋቾችን የስብስቡ አካል አድርጓል። ከፈረሰ…

ከፍተኛ ሊግ | ሀምበሪቾ ዱራሜ ራሱን ለማጠናከር ዝውውሮች ፈፅሟል
የከፍተኛ ሊግ የምድብ ሐ መሪ የሆነው ሀምበሪቾ ዱራሜ ለሁለተኛው ዙር የሊጉ ጨዋታዎች ራሱን አጠናክሮ ለመቅረብ የአራት…

ቁመታሙ አጥቂ ወደ ኢትዮጵያ ተመልሷል
ማሊያዊው አጥቂ ወደ ቀድሞ ክለቡ የተመለሰበትን ዝውውር አገባዷል። በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በአሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው የሚመሩት…

ኦሴ ማውሊ ዐፄዎቹን ተቀላቅሏል
በአዲስ አሠልጣኝ እየተመሩ የሚገኙት ፋሲል ከነማዎች ጋናዊውን አጥቂ የግላቸው አድርገዋል። አሠልጣኝ አሸናፊ በቀለን በመሾም ከቻን ውድድር…

ለገጣፎ ለገዳዲ የስድስት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል
የአሰልጣኝ ዘማርያም ወልደጊዮርጊሱ ለገጣፎ ለገዳዲ ከሀገር ውስጥ እና ከሀገር ውጪ ተጫዋች በማስፈረም ዝውውሩን አገባዷል። በዝውውር መስኮቱ…

አርባምንጭ ከተማ ከከፍተኛ ሊግ ተከላካይ አስፈረመ
በአሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ የሚመራው አርባምንጭ ከተማ በዝውውሩ ሁለተኛ ፈራሚውን አግኝቷል። በፕሪምየር ሊጉ ላይ በሁለተኛው ዙር በርካታ…

ኢትዮ ኤሌክትሪክ አንድ ተጫዋች ሲያስፈርም ከአራቱ ጋር ተለያይቷል
በዝውውር መስኮቱ የነቃ ተሳትፎን እያደረገ የሚገኘው ኢትዮ ኤሌክትሪክ አማካይ ተጫዋችን ሲያስፈርም ከአራት ተጫዋቾች ጋር በስምምነት ተለያይቷል።…