የነባር ተጫዋቾችን ውል በማደስ ተጠምደው የነበሩት ፋሲል ከነማዎች በዝውውሮ መስኮቱ የመጀመሪያ ተጫዋቻቸውን አስፈርመዋል። የቡድናቸውን ሁነኛ የመሀል…
ዝውውር
ኢትዮጵያ ቡና ተከላካይ አስፈርሟል
የዝውውር ገበያው ከተከፈተ ጀምሮ ስድስት ተጫዋቾችን ያስፈረመው ኢትዮጵያ ቡና ሰባተኛ ፈራሚውን አግኝቷል። ለ2015 የውድድር ዘመን በአዲስ…
ብርሀኑ አሻሞ የቀድሞው ክለቡን ተቀላቀለ
ሀዋሳ ከተማ የአማካይ ክፍሉን ያጠናከረበትን ዝውውር አጠናቋል። በዝውውር ገበያው በንቃት ተሳትፎን እያደረገ የሚገኘው ሀዋሳ ከተማ የቀድሞው…
ሀብታሙ ታደሠ ባህር ዳር ከተማን ተቀላቅሏል
በአሠልጣኝ አብርሃም መብራቱ የሚመሩት ባህር ዳር ከተማዎች አራተኛ ፈራሚያቸውን አግኝተዋል። እስከ ዛሬ ፍፁም ጥላሁን ፣ ዱሬሳ…
አርባምንጭ ከተማ የመጀመሪያ ተጫዋቹን አግኝቷል
ከአሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ ጋር በቀጣዮቹ ዓመታትም የሚዘልቀው አርባምንጭ ከተማ የመሀል ተከላካይ አስፈርሟል፡፡ ወደ ፕሪምየር ሊጉ ካደገ…
ምንይሉ ወንድሙ ወደ ቀድሞ ቤቱ ተመልሷል
የሦስት ተጫዋቾችን ዝውውር ያገባደደው እና ከአንድ ተጨማሪ ተጫዋች ጋር ቅድመ ስምምነት የፈፀመው መከላከያ አጥቂ የግሉ አድርጓል።…
መከላከያ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረመ
ከሰዓታት በፊት ወደ ዝውውሩ የገቡት ጦረኞቹ ሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾችን አክለዋል፡፡ በዛሬው ዕለት ወደ ዝውውር ገበያው ጎራ…
ከነዓን ማርክነህ ወደ መከላከያ አምርቷል
ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ቻምፒዮን የሆነው ከነዓን ማርክነህ የመከላከያ ተጫዋች መሆኑ እርግጥ ሆኗል። በዝውውር ገበያው በዛሬው ዕለት…
ፈረሰኞቹ ተጨማሪ ተጫዋች አስፈርመዋል
ቅዱስ ጊዮርጊስ የዳዊት ተፈራን ዝውውር ማገባደዱን ይፋ አድርጓል። የረመዳን የሱፍ እና ቢኒያም በላይን ዝውውር ከሰሞኑ ያገባደደው…
ሲዳማ ቡና የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቀቀ
ሊጉን በሦስተኝነት ያገባደደው ሲዳማ ቡና ሁለት አማካዮችን አስፈርሟል። በአሰልጣኝ ወንድማገኝ ተሾመ የሚመሩት ሲዳማ ቡናዎች በተጠናቀቀው የውድድር…

