ጎፈሬ እና ወልዋሎ አብሮ ለመስራት ተስማምተዋል። በተለያዩ የሊግ እርከኖች ከተጫወቱ የትግራይ ክለቦች አንዱ የሆነውና የትግራይ እግር…
ዜና

የኢትዮጵያ ቡና አሰልጣኞች ያስገቡት መልቀቂያ ተቀባይነት አግኝቷል
ኢትዮጵያ ቡናን ያለፉትን የስምንት ሳምንት ጨዋታ የመሩት ሁለቱ የውጭ ሀገር አሰልጣኞች ያስገቡት መልቀቂያ ተቀባይበት አግኝቷል። የ2016…

ከፍተኛ ሊግ | ስልጤ ወራቤ አዲስ አሰልጣኝ ቀጥሯል
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ ስር የሚገኘው ስልጤ ወራቤ የአዲስ አሰልጣኝ ቅጥርን ፈፅሟል። በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ…

የኢትዮጵያ ዋንጫ | መድን እና ፋሲል ወደ ቀጣዩ ዙር አልፈዋል
ዛሬ በአዳማ ሣ/ቴ/ዩ ስታዲየም በተጀመረው የኢትዮጵያ ዋንጫ ሦስተኛ ዙር ኢትዮጵያ መድን እና ፋሲል ከነማ ተጋጣሚያቸውን በመርታት…

ሲዳማ ቡና ዘላለም ሽፈራውን አሰልጣኝ አድርጎ ሾሟል
የዘንድሮ የውድድር ጊዜ እንዳሰበው ያልሆነለት ሲዳማ ቡና የቀድሞ አሰልጣኙን መቅጠሩ ታውቋል። በአሰልጣኝ ሥዩም ከበደ እየተመራ የዘንድሮውን…

ከፍተኛ ሊግ | ይርጋጨፌ ቡና ድል ተቀዳጅቷል
በኢትዮጵያ ዋንጫ ጨዋታ ምክንያት ቀደም ብሎ በተደረገው የ 8ኛ ሣምንት ቀዳሚ ጨዋታ ይርጋጨፌ ቡና ኮልፌ ቀራኒዮ…

ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ | አርባምንጭ ከተማ ወደ መሪነት የተጠጋበትን ድል አስመዘግቧል
በምድብ ‘ለ’ የመጨረሻ ቀን አራት ጨዋታዎች ተደርገው አራቱም ጨዋታዎች በመሸናነፍ ሲጠናቀቁ ደሴ ከተማ ፣ ወሎ ኮምቦልቻ…

ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ | መሪው ኢትዮ ኤሌክትሪክ ተከታታይ ሽንፈት አስመዝግቧል
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ‘ሀ’ ዛሬ በተደረጉ ጨዋታዎች ኢትዮ ኤሌክትሪክ በድጋሚ ሲሸነፍ አዲስ አበባ ከተማ እና…

የሲዳማ ቡና የመስመር ተከላካይ ለሳምንታት ከሜዳ ይርቃል
ሲዳማ ቡና ባሳለፍነው ሳምንት ባደረገው ጨዋታ ጉዳት ያስተናገደው የመስመር ተከላካይ ለሳምንታት ከሜዳ እንደሚርቅ ተረጋግጧል። በኢትዮጵያ ፕሪሚየር…