ሲዳማ ቡና ቅጣት ተላለፈበት

ሲዳማ ቡና በፋሲል ከነማ በተረታበት ጨዋታ በታየው የዲሲፕሊን ግድፈት ዙሪያ የቅጣት ውሳኔ ተላልፏል፡፡ ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር…

በሀዋሳ ሲሰጥ የቆየው የካፍ ዲ ላይሰንስ ስልጠና ተጠናቀቀ

በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን እና በሲዳማ ክልል እግርኳስ ፌዴሬሽን ጥምረት የተዘጋጀው የካፍ ዲ ላይሰንስ የአሰልጣኞች ስልጠና ለአስራ…

የከፍተኛ ሊግ አንደኛ ሳምንት የእሁድ ጨዋታዎች ውሎ

ትናንት የተጀመረው የ2014 የኢትዮጵያ ከፍተና ሊግ ዛሬም ቀጥሎ ሲካሄድ በሦስት ምድቦች ስድስት ጨዋታዎች ተከናውነዋል። ምድብ ሀ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ድሬዳዋ ከተማ 0-2 ኢትዮጵያ ቡና

ኢትዮጵያ ቡና ሦስተኛ ተከታታይ ድል ድሬዳዋ ላይ ካስመዘገበ በኋላ ሁለቱ አሰልጣኞች ተከታዩን ብለዋል። ካሣዬ አራጌ –…

ሪፖርት | ቡናማዎቹ በአቡበከር ሁለት ጎሎች ሦስተኛ ተከታታይ ድላቸውን አግኝተዋል

በሰባተኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን የመጨረሻ መርሐ-ግብር ድሬዳዋ ከተማን ከኢትዮጵያ ቡናን ያገናኘው ጨዋታ በቡናማዎቹ አሸናፊነት ተቋጭቷል። በስድስተኛ…

የአሠልጣኞች አስተያየት | አርባምንጭ ከተማ 0-0 ጅማ አባጅፋር

ያለ ግብ ከተጠናቀቀው ጨዋታ በኋላ ሱፐር ስፖርት ከሁለቱ ቡድን አሠልጣኞች ጋር ቆይታ አድርጓል። መሳይ ተፈሪ –…

ሪፖርት | ከአርባምንጭ ጋር አቻ የተለያየው ጅማ አባ ጅፋር የመጀመርያ ነጥቡን አግኝቷል

በአርባምንጭ እና ጅማ አባጅፋር መካከል የተደረገው የሰባተኛ ሳምንት የአራተኛ ቀን የመጀመሪያ ጨዋታ ያለ ግብ በአቻ ውጤት…

ቅድመ ዳሰሳ | ድሬዳዋ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና

የሊጉ ሰባተኛ ሳምንት የሚቋጭበት ጨዋታ የዳሰሳችንም ማሳረጊያ ይሆናል። በዕኩል ስምንት ነጥቦች ከሰንጠረዡ አጋማሽ በታች የሚገኙት ሁለቱ…

Continue Reading

ከፍተኛ ሊግ | ቂርቆስ ክፍለከተማ በርካታ አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም አዲስ አሰልጣኝም ቀጥሯል

በከፍተኛ ሊጉ ምድብ ለ ስር የተደለደለው የመዲናይቱ ክለብ ቂርቆስ ክፍለከተማ ዋና እና ረዳት አሰልጣኝ ሲቀጥር አስራ…

ቅድመ ዳሰሳ | አርባምንጭ ከተማ ከ ጅማ አባ ጅፋር

የጨዋታ ሳምንቱ የመጨረሻ ቀን ቀዳሚውን ጨዋታ የተመለከቱ ሀሳቦችን እንዲህ አንስተናል። ሁለቱ ተጋጣሚዎች የውድድር ዓመቱን በተመሳሳይ ሁኔታ…

Continue Reading