ወላይታ ድቻ የሁለት ወጣት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቀቀ

አሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራን የቀጠረው ወላይታ ድቻ ሁለት የአማካይ ስፍራ ተጫዋቾችን ወደ ክለቡ ቀላቅሏል። አስቀድሞ አማካዩን ዘላለም…

ለሚ ንጉሴ የሴካፋ ከ15 ዓመት በታች ውድድር ላይ ለመዳኘት ወደ አስመራ ያመራል

በኤርትራ አስተናጋጅነት የሚከናወነው የሴካፋ ከ15 ዓመት በታች ውድድር ላይ እንዲመሩ ከተመረጡ ዳኞች መካከል ለሚ ንጉሴ ተካቷል።…

በሴካፋ ከ15 ዓመት በታች ውድድር ላይ የምድብ ድልድል ለውጥ ተደረገ

በታሪክ ለመጀመርያ ጊዜ በኤርትራ አዘጋጅነት የሚካሄደው የሴካፋ ዋንጫ ነገ በቺቾሮ ስታዲየም ሲጀመር በጅቡቲ መቅረት ምክንያት አዲስ…

ጅማ አባ ጅፋር አዲስ ዋና አሰልጣኝ ቀጠረ

ጳውሎስ ጌታቸው አዲሱ የጅማ አባ ጅፋር አሰልጣኝ ሆነው ተሹመዋል። ጅማ አባጅፋሮች ከዘማርያም ወልደጊዮርጊስ ጋር ከተለያዩ በኋላ…

የአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌደሬሽን መግለጫ ሰጠ

የአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዛሬ ከሰዓት ያስጠናውን ጥናት ይፋ ካደረገ በኋላ ለሚዲያ አካላት መግለጫ ሰጥቷል።…

በሊግ አደረጃጀት ዙርያ ያተኮረ የጥናት ውጤት ይፋ ሆነ

በኢትዮጵያ እግር ኳስ የሚታየውን የሊግ ውድድር አደረጃጀት፣ አሰራር እና የሠው ኃይል ችግሮችን በተመለከተ የጥናት ውጤት ዛሬ…

ከፍተኛ ሊግ | ኢኮስኮ አዲስ አሰልጣኝ ሲቀጥር ገላን ከተማ ደግሞ ውል አራዝሟል

የከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ ተወዳዳሪ የሆነው ገላን ከተማ የአሰልጣኝ ዳዊት ታደሰን ውል ሲያራዝም በምድብ ለ የሚገኘው…

በመቐለ የሚካሄደው ዓመታዊ የፉትሳል ውድድር ተጀመረ

በየዓመቱ በመቐለ ባሎኒ ትንሿ ሜዳ ላይ የሚካሄደው ዓመታዊ የፉትሳል ውድድር ዛሬ ተጀምሯል። ላለፉት ሰባት ዓመታት በተለያዩ…

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የማጠቃለያ ውድድር ሁለተኛ ቀን ውሎ

በአዳማ እየተካሄደ በሚገኘው ከ20 ዓመት በታች የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የማጠቃለያ ውድድር ዛሬ በሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች ሲቀጥል…

Transfer News Update | August 13

Desta Demu is the new Horseman Kidus Giorgis has captured the signature of the promising young…

Continue Reading