ከደቡብ አፍሪካው ጨዋታ አስቀድሞ በዝግጅት ላይ የሚገኙት ዋልያዎቹ አንድ ተጨማሪ ተጫዋች ከስብስባቸው ውጪ ሆኗል። ለ2022 የኳታሩ…
ዠ ብሔራዊ ቡድን ውድድሮች
ዋልያዎቹ ከደቡብ አፍሪካው ጉዞ በፊት የመጨረሻ ልምምዳቸውን ሰርተዋል
በነገው ዕለት ወደ ደቡብ አፍሪካ የሚያመሩት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾች ረፋድ ላይ የመጨረሻ ልምምዳቸውን አዲስ አበባ…
የአርሰናሉ አማካይ አሁንም ዋልያዎቹን አይገጥምም
የመጀመሪያው የኢትዮጵያ እና ጋና ጨዋታ ለሀገሩ ግልጋሎት ያልሰጠው ቶማስ ፖርቴ ከሀሙሱ ጨዋታ ውጪ መሆኑ ተሰምቷል። ለ2022ቱ…
የዋልያዎቹ ተጋጣሚ ሁለት ተጫዋቾችን ቀንሳ ለሁለት አዲስ ተጫዋቾች ጥሪ በማድረግ ልምምዷን ዛሬ ጀምራለች
በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን የሚገጥሙት ደቡብ አፍሪካዎች ለወሳኞቹ ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ልምምድ መስራት ሲጀምሩ…
የቅዱስ ጊዮርጊስ ተጫዋቾች ዋልያዎቹን ተቀላቅለው ልምምድ መሥራት ጀምረዋል
ለዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ሁለት ጨዋታዎች ዝግጅት የጀመረው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ስድስቱን የፈረሰኞቹን ተጫዋቾች ሲያገኝ አንድ ተጫዋች…
የዋልያዎቹ ሦስተኛ የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ በሊቢያዊያን ዳኞች ይመራል
የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች ላይ እየተካፈለ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከደቡብ አፍሪካ ጋር ላለበት ጨዋታ የሊቢያ…
ስድስት የቅዱስ ጊዮርጊስ ተጫዋቾች ብሔራዊ ቡድኑን አልተቀላቀሉም
ከደቡብ አፍሪካ ጋር ለሚደረገው የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የደርሶ መልስ ጨዋታ ለ25 ተጫዋቾች ጥሪ ያቀረቡት አሠልጣኝ ውበቱ…
የዋልያዎቹ ቀጣይ ተጋጣሚ ለተጫዋቾቿ ጥሪ አቅርባለች
መስከረም 26 እና 30 ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ የሚያደርገው የደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ…
አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ለሀያ አምስት ተጫዋቾች ጥሪ አድርገዋል
በዓለም ዋንጫ የምድብ ማጣርያ ላይ እየተካፈለ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለቀጣይ ሁለት ጨዋታዎች ዝግጅት ለተጫዋቾች ጥሪ…
ዋልያዎቹ ከቀናት በኋላ ዝግጅት ይጀምራሉ
ከፊቱ ከደቡብ አፍሪካ ጋር ተከታታይ የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች ያሉበት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለ25 ተጫዋቾች ጥሪ…

