በወቅታዊ ጉዳይ ዙርያ አዲስ አበባ ከተማ ለሊጉ አክስዮን ማኅበር ደብዳቤ ማስገባቱ ታውቋል። ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ…
የተለያዩ

ኢትዮጵያ ቡና ካልተለመደ ምንጭ አንድ ተጫዋች አስፈርሟል
በክልል ክለቦች ዓመታዊ ውድድር ላይ ጥሩ ጊዜ ያሳለፈው ተጫዋች ማረፊያው ኢትዮጵያ ቡና ሆኗል። በርከት ያሉ ተጫዋቾችን…

መስዑድ መሐመድ ወደ ቀድሞ ክለቡ ሊመለስ ነው
የውድድር ዓመቱን በጅማ አባ ጅፋር ያሳለፈው መስዑድ መሐመድ ወደ ቀድሞ ቤቱ ሊመለስ እንደሆነ ተሰምቷል። በ2003 ኢትዮጵያ…

የአዲስ አባባ እግርኳስ ክለብ አመራሮች በኢትዮጵያ ሆቴል ረጅም ሰዓት የፈጀ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል
👉 “አዲስ አበባ ከተማ ፍትሀዊ ውሳኔ ካልተሰጠው ምን አልባት በኢትዮጵያ እግርኳስ የሚኖረው ተሳትፎ ያበቃል” አቶ ዳዊት…

“…በዚህ ዓይነት ደረጃ ከፕሪምየር ሊጉ መውረድ ለእኔ ወንጀል ነው…” አሰልጣኝ ጳውሎስ ጌታቸው
ድሬዳዋ ከተማ ፋሲል ከነማን 3-2 ያሸነፈበትን ሂደት አሰልጣኝ ጳውሎስ ጌታቸው አምርረው ኮንነዋል። ዛሬ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሊጉን…

ቅዱስ ጊዮርጊስ የሊጉ ቻምፒዮን ሆኗል
ዛሬ በተመሳሳይ ሰዓት በተደረጉ ሦስት ጨዋታዎች ፈረሰኞቹ የሊጉን ክብር ሲቀዳጁ አዲስ አበባ ሦስተኛው ወራጅ ቡድን ሆኗል።…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሰበታ ከተማ 1-0 አርባምንጭ ከተማ
ሊጉን የተሰናበተው ሰበታ ከተማ በመጨረሻ ጨዋታው ሦስት ነጥብን ከአርባምንጭ ከተማ ከወሰደበት ፍፃሜ በኋላ አሰልጣኞች አስተያየት ሰጥተዋል፡፡…

ሪፖርት | ሰበታ ከተማ ከአምስት ጨዋታዎች በኋላ በማሸነፍ ሊጉን ተሰናብቷል
መውረዳቸውን ያረጋገጡት ሰበታ ከተማዎች በፍፁም ገብረማሪያም የፍፁም ቅጣት ምት ጎል አርባምንጭን በማሸነፍ የውድድር ዓመቱ ጉዟቸውን ጨርሰዋል።…

ሰበታ ከተማ የዕግድ ውሳኔ ተወሰነበት
ለከርሞ በፕሪሚየር ሊጉ እንደማይሳተፍ የተረጋገጠው ሰበታ ከተማ የዕግድ ውሳኔ ተላልፎበታል። ከሜዳ ውጭ ባሉ ችግሮች እየታመሰ የውድድር…