ትላንት የስድስት ተጨዋቾችን ዝውውር ያጠናቀቁት ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች ዛሬ ረፋድ አንድ ተጨማሪ ተጫዋች አስፈርመዋል። ቡድኑ ያስፈረመው…
2019
የሴቶች ዝውውር | ምርቃት ፈለቀ ወደ አዳማ ከተማ አምርታለች
ከዚህ ቀደም ሁለት ተጫዋቾችን ማስፈረማቸውን ያረጋገጡት የዐምናው የአንደኛ ዲቪዚዮን አሸናፊ አዳማ ከተማዎች በዛሬው ዕለት ምርቃት ፈለቀን…
ሀዋሳ ከተማ ብርሀኑ በቀለን አስፈርሟል
ወደ ወልቂጤ ከተማ ለማምራት ቅድመ ስምምነት ፈፅሞ የነበረው ሁለገቡ ተጫዋች ብርሀኑ በቀለ ለሀዋሳ ከተማ በዛሬው ዕለት…
ቻን 2020| ዋልያዎቹ ልምምዳቸውን ቀጥለዋል
በአፍሪካ ሀገራት ዋንጫ (ቻን) ማጣርያ ከሩዋንዳ ጋር የሚጫወተው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ሁለት ተጫዋቾችን በመቀላቀል በመቀለ ልምምዱን…
ወላይታ ድቻ የቀድሞ ግብ ጠባቂውን በድጋሚ አስፈረመ
ወላይታ ድቻ የቀድሞ ግብ ጠባቂው መክብብ ደገፉን ከአራት ዓመታት በኃላ በድጋሚ አስፈርሞታል፡፡ በ2005 በወላይታ ድቻ የእግርኳስ…
ለሴካፋ ከ20 ዓመት በታች ውድድር ሁለት ኢትዮጵያዊያን ዳኞች ተመርጠዋል
የሴካፋ ከ20 ዓመት በታች ዋንጫ በዩጋንዳ አስተናጋጅነት ዕሁድ ሲጀመር አንድ ዋና እና አንድ ረዳት ዳኞች ከኢትዮጵያ…
ሰማያዊዎቹ የቀድሞ አሰልጣኛቸውን ለመቅጠር ተስማምተዋል
የፎርማቱን መቀየር ተከትሎ በሊጉ መቆየት የቻሉት ደደቢቶች የቀድሞ አሰልጣኛቸው ጌታቸው ዳዊትን አዲስ አሰልጣኝ አድርገው ለመቅጠር ተስማምተዋል።…
ደቡብ ፖሊስ ተመስገን ዳናን በይፋ አሰልጣኝ አድርጎ ሾመ
በዐምናው የውድድር ዘመን ከፕሪምየር ሊጉ የወረደው እና የፎርማት ለውጡን ተከትሎ በድጋሚ ወደ ሊጉ የተመለሰው ደቡብ ፖሊስ…
ወላይታ ድቻ አማካይ ተጫዋች አስፈርሟል
በርከት ያሉ ነባር ተጫዋቾች ውል ያላቸው በመሆኑ በዝውውር ሂደቱ ብዙም ተሳትፎ ያላደረገው ወላይታ ድቻ ተመስገን ታምራትን…
ሴቶች ዝውውር | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተጨዋቾችን ማስፈረም ጀምሯል
በአሰልጣኝ ብርሃኑ ግዛው የሚመሩት ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች የአሰልጣኛቸውን ውል ካደሱ በኋላ ፊታቸውን ወደ ተጫዋቾች ዝውውር በማድረግ…