መከላከያ የምክትል አሰልጣኝ እና ቡድን መሪ ለውጥ አደረገ

መከላከያ የምክትል አሰልጣኝ እና ቡድን መሪ ለውጥ አደረገ

ወጥ ባልሆነ አቋም የውድድር ዘመኑን የመጀመርያ አጋማሽ ያጠናቀቀው መከላከያ የ2011 የአንደኛው ዙር የውድደር አፈፃፀም አስመልክቶ የክለቡ…

ወልዋሎ ከሁለት ተጫዋቾች ጋር ተለያየ

በሊጉ የዘንድሮው የውድድር አመት ከፋይናንስ ጋር በተያያዙ ችግሮች እየታገለ በመጀመሪያው ዙር የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ወጣ ገባ…

የፕሪምየር ሊግ የአንደኛ ዙር የውድድር አፈፃፀም ሪፖርት እና ግምገማ ተካሄደ

የ2011 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የአንደኛው ዙር የውድድር አፈፃፀም ሪፖርት እና ግምገማ የክለቦቹ አመራሮች እና የፌዴሬሽኑ ተወካዮች…

በከፍተኛ ሊግ ተስተካካይ ጨዋታዎች ነቀምት ደረጃውን ሲያሻሽል ቡታጅራም አሸንፏል

በምድብ ሐ ያለፉትን ሁለት ሳምንታት ሲካሄዱ የቆዩት ተስተካካይ ጨዋታዎች ዛሬ ሲገባደዱ ነቀምት ከተማ እና ቡታጅራ ከተማ…

የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ዝግጅቱን ጀመረ

መጋቢት 12 ለቶኪዮ ኦሊምፒክ አንደኛ ዙር የማጣርያ ጨዋታውን ከማሊ ጋር በአዲስ አበባ ስታዲየም የሚያደርገው የኢትዮጵያ ከ23…

ሶከር መፅሀፍት | ኢንቨርቲንግ ዘ ፒራሚድ (ምዕራፍ አራት – ክፍል ሁለት)

በእንግሊዛዊው የእግርኳስ ጸኃፊ ጆናታን ዊልሰን ደራሲነት በ2008 ለንባብ የበቃው Inverting the Pyramid: The History of Football Tactics…

Continue Reading

የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን ያዘጋጀው የአሰልጣኞች ስልጠና ዛሬ ተጀመረ

በአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን አዘጋጅነት ለሦስት ቀናት የሚሰጠው የአሰልጣኞች ስልጠና ዛሬ በኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ አዳራሽ…

ፌዴሬሽኑ ለሴቶች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝነት የቅጥር ማስታወቂያ አወጣ

በጃፓኗ መዲና ቶኪዮ የሚከናወነው የ2020 ኦሊምፒክ ላይ በሴቶች እግርኳስ የሚሳተፈው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን የመጀመርያ የማጣርያ…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 16ኛ ሳምንት የተስተካከለ መርሐ ግብር

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ የውድድር ዘመን አጋማሽ በሳምንቱ መጨረሻ እንደሚጀምር አስቀድሞ የወጣው መርሐ ግብር ቢያሳይም መጋቢት…

ጸጋዓብ ዮሴፍ ከቀድሞ አሰልጣኙ ጋር በድጋሚ ተገናኝቷል

ያለፉትን ሁለት ዓመታት በዋናው የሀዋሳ ከተማ ቡድን ሲጫወት የቆየው ፀጋአብ ዮሴፍ ወደ ፋሲል ከነማ አምርቷል፡፡ በኢትዮጵያ…