የቻን 2016 የምድብ ድልድል ከሰአት ይወጣል
የቻን 2016 የምድብ ድልድል ከሰአት ይወጣል
በምስራቅ አፍሪካዊቷ ሩዋንዳ አዘጋጅነት የሚደረገው የ2016ቱ የአፍሪካ ሃገራት ሻምፒዮና (ቻን) የምድብ ድልድል ዛሬ የ16ቱ ተሳታፊ ቡድኖች…
‹‹ ከኮንጎ የእግርኳስ ደረጃ አንፃር 4-3 ለኛ መጥፎ ውጤት አይደለም ›› አሰልጣኝ ዮሃንስ ሳህሌ
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ ቡድናቸው በ2018ቱ የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ በኮንጎ አቻው በሜዳው4-3 ከተሸነፈበት ጨዋታ…
‹‹ የመልሱን ጨዋታ እስክንጨርስ ድረስ ጨዋታው አልተጠናቀቀም›› ክላውድ ሌርዋ
የኮንጎ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ክላውድ ሌርዋ ከጣፋጭ የሜዳ ውጪ ድላቸው በኋላ ለጋዜጠኞች መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ ፈረንሳዊው አሰልጣኝ…
ብሄራዊ ቡድናችን በሜዳው ተሸንፎ የማለፍ እድሉን አጣብቂኝ ውስጥ ከቷል (የጨዋታ ሪፖርት)
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ለአለም ዋንጫ ማጣርያ ከኮንጎ አቻው ጋር በሜዳው ባደረገው ጨዋታ 4-3 ተሸንፎ የማለፍ እድሉን…
‹‹ የተከሰተው ችግር ሁሉም ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት በአግባቡ አለመስራታችን ውጤት ነው ›› ዮሴፍ ተስፋዬ
ለኢትዮጵያ ከአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ማጣርያ ውጪ መሆን ምክንያት ናቸው በሚል በፌዴሬሽኑ ከስራቸው የታገዱት አቶ ዮሴፍ ተስፋዬ…
‹‹ የሜዳችንን አድቫንቴጅ እንጠቀማለን›› አሰልጣኝ ዮሃንስ ሳህሌ
አሰልጣኝ ዮሃንስ ሳህሌ ከነገው የአለም ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታ በፊት በቡድናቸው ዝግጅት ዙርያ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ የመግለቻውን…
‹‹ አሸንፈን እንመለሳለን ›› የኮንጎ አሰልጣኝ ክሎድ ለርዋ (በተለይ ለሶከር ኢትዮጵያ)
ለአለም ዋንጫ ማጣርያ ኢትዮጵያን ለመግጠም አዲስ አበባ የሚገኙት የሪፑብሊክ ኦፍ ኮንጎ አሰልጣኝ ክሎድ ለርዋ ለሶከር…
Continue Readingየዛሬው ጋዜጣዊ መግለጫ…
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ሰሞኑን ሲያነጋግር በሰነበተው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን ከአፍሪካ ዋንጫ ማጠርያ ውጪ መሆን ዙርያ…
የአማራ ዋንጫ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች ነገ ይካሄዳሉ
በ12 የከፍተኛ ሊግ እና የብሄራዊ ሊግ ክለቦች መካከል በባህርዳር ከተማ ሲካሄድ የቆየው የአማራ ዋንጫ ነገ በሚደረጉ…
አጫጭር የብሄራዊ ቡድን ዜናዎች
ብሄራዊ ቡድናችን ረፋዱ ላይ ልምምድ ሰርቷል የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን የዛሬ ልምምዱን ረፋድ ላይ አድርጓል፡፡ ዋሊድ አታም…