የዋልያዎቹን ስብስብ አንድ ተጫዋች ተቀላቅሏል
የዋልያዎቹን ስብስብ አንድ ተጫዋች ተቀላቅሏል
ዝግጅቱን ከጀመረ አምስተኛ ቀኑን ያስቆጠረው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ስብስብን አንድ ተጫዋች ተቀላቅሏል። በ2025 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 2-1 ኬንያ ፖሊስ ቡሌት
የአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ የሴካፋ ዞን ማጣሪያ የምድብ አንድ የመጨረሻ ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የኬኒያ ፖሊስ ቡሌትን…
ምንተስኖት አዳነ ወደ አዲስ ክለብ አምርቷል
ከመቻል ጋር በስምምነት የተለያየው የተከላካይ እና የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ ሌላኛውን የፕሪምየር ሊግ ክለብ ተቀላቅሏል። በአሰልጣኝ ገብረመድኅን…
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ምድቡን በድል ቋጭቷል
የአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ የሴካፋ ዞን ማጣሪያ የምድብ አንድ የመጨረሻ ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የኬኒያ ፖሊስ ቡሌትን…
ኢትዮጵያ ቡና ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ
የአሰልጣኝ ነፃነት ክብሬው ኢትዮጵያ ቡና የጋና ዜግነት ያለውን አጥቂ ወደ ስብስቡ አካትቷል። በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የመልስ…
የቡና እና የኬኒያ ፖሊስን ጨዋታ የሚመሩ አልቢትሮች ታውቀዋል
እሁድ የሚደረገውን የኢትዮጵያ ቡና እና ኬኒያ ፖሊስ ጨዋታ የሚመሩት አልቢትሮች ታውቀዋል። ሁለተኛው የካፍ የክለቦች አህጉራዊ የውድድር…
የባንክ እና ቪላ ጨዋታ በግብፅ አልቢትሮች ይመራል
የፊታችን ቅዳሜ በመዲናችን የሚደረገው የባንክ እና የዩጋንዳው ክለብ ቪላ ጨዋታ በግብፃዊ አልቢትሮች እንደሚመራ ታውቋል። የአፍሪካ ቻምፒየንስ…
በባቫርያኑ ክለብ በታዳጊ ቡድኖች ቆይታ የነበረው አማካይ ወደ ሁለተኛው ቡድን አደገ
ትውልደ ኢትዮጵያዊው ወደ ባየርን ሚዩኒክ ሁለተኛ ቡድን አድጓል። ላለፉት ሁለት የውድድር ዓመታት በጀርመኑ ታላቅ ክለብ ባየርን…
አዳማ ከተማ ሁለት ግብ ጠባቂዎች ወደ ስብስቡ አካትቷል
በባቱ ከተማ የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን እየሰሩ የሚገኙት አዳማ ከተማዎች ሁለት የግብ ዘብ አስፈርመዋል። በዋና አሰልጣኙ አብዲ…

