​አአ ከተማ ዋንጫ፡ ከምድብ ሀ ኢትዮጵያ ቡና እና ጅማ አባ ጅፋር ወደ ግማሽ ፍፃሜ አልፈዋል

የአአ ከተማ ዋንጫ የምድብ ሀ የመጨረሻ ጨዋታዎች ዛሬ ተደርገው ኢትዮጵያ ቡና እና ጅማ አባ ጅፋር ወደ ግማሽ ፍጻሜ ያሻገራቸውን ውጤት

Read more

ቅዱስ ጊዮርጊስ ዋንጫ ባነሳበት ጨዋታ ንግድ ባንክ ወደ ከፍተኛ ሊግ መውረዱን አረጋግጧል

በ2009 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የውድድር አመት የመጨረሻው የአዲስ አበባ ስታድየም ጨዋታ የብሩኖ ኮኔ ብቸኛ ግብ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ከፕሪምየር ሊጉ

Read more

የጨዋታ ሪፖርት | ዋልያዎቹ በከባድ ሽንፈት የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ውድድራቸውን ጀምረዋል

ካሜሩን ለምታስተናግደው የ2019 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ በምድብ ስድስት የተደለደለው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የመጀመሪያ ጨዋታውን ኩማሲ ላይ ከጋና አቻው ጋር አድርጎ

Read more

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ኤስፔራንስ ስፖርቲቭ ደ ቱኒዝ – ቅድመ ጨዋታ ምልከታ

የ2017 የካፍ ቻምፒዮንስ ሊግ የምድብ ሁለተኛ ዙር ጨዋታዎች ቀጥለው ሲካሄዱ ነገ ቅዱስ ጊዮርጊስ የቱኒዚያው ኤስፔራንስ ደ ቱኒዝን በአዲስ አበባ ስታድየም

Read more

የጨዋታ ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ በአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ የመጀመሪያ የምድብ ጨዋታው አንድ ነጥብ አሳክቷል

የ2017 የአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ የምድብ ጨዋታዎች ትላንት ሲጀመሩ ዛሬ በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶርያ የአምናውን ሻምፒዮን ማሜሎዲ ሳንዳውንስን የገጠመው ቅዱስ ጊዮርጊስ ያለግብ

Read more

የጨዋታ ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ ነጥብ ተጋርተዋል

የ27ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ቀጥለው ሲካሄዱ 10፡30 ላይ በአዲስ አበባ ስታድየም የተገናኙት ሁለቱ የመዲናዋ ቡድኖች ጨዋታቸውን በአቻ ውጤት

Read more