ፕሪምየር ሊግ

በወቅታዊ የእግርኳስ ጉዳይ ላይ የተሰጠው ጋዜጣዊ ተጠናቋል

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌደሬሽን የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የክፍያ ስርዓቱን የጣሱ ክለቦችን የተመለከቱ ውሳኔዎች በተመለከተ የተሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫን በተመለከተ ከስር ከስር ሀሳቦችን እያጋራን የነበረ ሲሆን መገባደጃ ላይ የተነሱ ሀሳቦችን ጠቅለል አድርገን አስቀምጠናል።…

Continue Reading

“ሊጉ በምን አይነት ፎርማት ይቀጥላል የሚለውን እየተነጋገርን ነው” ኢሳይያስ ጂራ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳይያስ ጂራ ቀጣይ የሊጉን አካሄድ በተመለከተ ተከታዩን ማብራሪያ ሰጥተዋል። “በሀገራችን ያለውን የፋሲሊቲ ጉዳይ ልክ ነው እንረዳለን። አሁንም በሚከናወነው ሊግ የልምምድ ሜዳ ችግር እንዳለ እንሰማለን። ግን…

አምዶች

የሴት እግርኳስ ተጫዋቾች ጤና –  ክፍል 2

ከእግርኳስ ጋር የተያያዙ የጤና መረጃዎችን በምናቀርብበት የሶከር ሜዲካል አምዳችን የዛሬ ትኩረታችን የሚሆነው በሴቶች እግርኳስ ውስጥ ያለው የአመጋገብ ስርአት ነው፡፡ በዶ/ር ብሩክ ገነነ የሴቶች እግርኳስ ማደግ ጋር ተያይዞ የህክምና ሥርአቱም አብሮ…

Continue Reading

ሶከር ሜዲካል | የሴት እግርኳስ ተጫዋቾች ጤና – ክፍል 1

ከእግርኳስ ጋር የተያያዙ ጉዳቶችን እና የህክምና መረጃዎችን በምናጋራበት በዚህ አምድ ለሚቀጥሉት ሳምንታት ከሴቶች እግርኳስ ጋር በተያያዘ ያሉትን የተለያዩ የህመም ዓይነቶች እና በዛ ላይ የተደረጉ ጥናቶችን ዋቢ በማድረግ የመፍትሄ ሀሳቦችን ያካተቱ…