ያለፉትን አራት ዓመታት በኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በተለያዩ የዕድሜ እርከኖች ያሰለጥኑት ፍሬው ኃይለገብርኤል ለተጨማሪ አመት እንደሚቆዩ…
ዳንኤል መስፍን

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከፀሐይ ባንክ ጋር የስፖንሰር ሺፕ ስምምነት ፈፅመ
👉 “በእውነቱ ፀሐይ ባንክ ከእንቅልፋችን ስለቀሰቀሰን እናመሰግናለን።” አቶ አብነት ገብረመስቀል 👉 “ባንኩ የኢትዮጵያን እግርኳስ ለማገዝ እና…

የግብፅ ጨዋታን አስመልክቶ መግለጫ ተሰጥቷል
👉 “በወዳጅነት ጨዋታ ብናገባም በነጥብ ጨዋታዎች ሙከራ እናደርግ ነበር.. 👉 “በግብፅ ተፈርቶ የነበረውን በብዙ ጎል የመቆጠር…

አዳማ ከተማ ዳግመኛ የዕግድ ውሳኔ ተወሰነበት
አዳማ ከተማ የዲሲፕሊን ኮሚቴ የሰጠውን ቀነ ገደብ ተግባራዊ ባለማድረጉ በድጋሚ የዕግድ ውሳኔ ተላልፎበታል። ከዚህ ቀደም ለአዳማ…

በአርባምንጭ ከተማ እና በሁለቱ ተጫዋቾች ዙርያ የተፈጠረው ውዝግብ ምንድን ነው ?
ከሰሞኑ የተፈጠረው የሁለቱ ተጫዋቾች እና የአርባምንጭ ከተማ ክለብ ውዝግብ መነሻ ምክንያቱን አጣርተናል። በዚህ ሳምንት ሶከር ኢትዮጵያ…

ፈረሰኞቹ የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቀዋል
አስቀድመው ጥቂት ተጫዋቾችን ያዘዋወሩት ቅዱስ ጊዮርጊሶች ዛሬ ሁለት ተጫዋቾችን ወደ ቡድናቸው ቀላቅለዋል። በአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ ወደ…

አዳማ ከተማ በዮሴፍ ታረቀኝ የዝውውር ጉዳይ አቋሙን አሳውቋል
የግብፁ ክለብ አረብ ኮንትራክተር ያቀረበውን ጥያቄ አስመልክቶ አደማ ከተማ ምላሽ ሰጥቷል። ዮሴፍ ታረቀኝ ወደ ግብፅ በማቅናት…

የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የምድብ ድልድል ይፋ ሆኗል
በቀጣዩ ሳምንት እንደሚጀምር የሚጠበቀው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የሁለት ምድብ ተፋላሚዎች ተለይተዋል። በየዓመቱ ሳይቋረጥ የሚደረገው እና…