በዝናባማ አየር ታጅቦ አዝናኝ እንቅስቃሴ ያስመለከተን የፋሲል ከነማ እና የአርባምንጭ ከተማ ጨዋታ በአንድ አቻ ውጤት ተጠናቋል።…
ዳንኤል መስፍን

ኢትዮ ኤሌክትሪክ በዓመቱ ለሁለተኛ ጊዜ አሰልጣኝ አሰናብቷል
በፕሪምየር ሊጉ ደካማ የውድድር ዘመን እያሳለፈ የሚገኘው አንጋፋው ክለብ ኢትዮ ኤሌክትሪክ በያዝነው ዓመት ለሁለተኛ ጊዜ ከአሰልጣኙ…

ሪፖርት | ድሬዳዋ ከተማ ወደ አሸናፊነት ተመልሷል
የ20ኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ በድሬዳዋ ከተማ አንድ ለምንም አሸናፊነት ተገባዷል። የወጥነት ጥያቄ የሚነሳባቸው ድሬዳዋ ከተማዎች…

ሪፖርት | ሠራተኞቹ በአዳማ ቆይታቸው የመጀመርያ ድላቸውን አግኝተዋል
ከወራጅ ቀጠና ለመሸሽ የተደረገው ጨዋታ በወልቂጤ ከተማ 2-1 አሸናፊነት ተጠናቋል። ያልተረጋጋ የውድድር ዓመት እያሳለፈ የሚገኘው ሲዳማ…

ሪፖርት | የጣና ሞገዶቹ በድል ጉዟቸው ቀጥለዋል
ግሩም ጎሎች በተስተናገዱበት ጨዋታ ባህር ዳር ከተማ ለገጣፎ ለገዳዲን 3-1 አሸንፏል። የሊጉን ዋንጫ በታሪክ ለመጀመርያ ጊዜ…

ኢንተርናሽናል ረዳት ዳኛው አደጋ ደርሶበታል
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የተመደበበትን ጨዋታ አጠናቆ በመመለስ ላይ የነበረው አርቢትር የመኪና አደጋ አጋጥሞታል። በከፍተኛ ሊግ የምድብ…

መቻል በቀሪ የሊጉ ሳምንታት በጉዳት ምክንያት ወሳኝ ተጫዋቹን አያገኝም
ባሳለፍነው ሳምንት ከበድ ያለ ጉዳት የገጠመው የመቻሉ አማካይ ለረጅም ወራት ከሜዳ ይርቃል። በአስራ ሰባተኛው ሳምንት የቤትኪንግ…

የአሰልጣኝ ተመስገን ዳና ይግባኝ ውድቅ ሆነ
ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ተለያይተው የነበሩት አሰልጣኝ ተመስገን ዳና ያቀረቡት አቤቱታ ዳግመኛ ፌዴሬሽኑ ሳይቀበለው ቀርቷል። ባሳለፍነው ዓመት…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በሳምንቱ መጨረሻ ይጀምራል
ሊጉ በቀጣይ ቀናት በአዳማ ከተማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ሜዳ ከተቋረጠበት የሚቀጥል ይሆናል። በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ…