የውድድር ዘመኑ አጋማሽ ላይ ድሬዳዋ ከተማን የተረከቡት አሰልጣኝ ሳምሶን ከቡድኑ ጋር በስምምነት መለያየታቸው ታውቋል። በዘንድሮ ዓመት…
ዳንኤል መስፍን
ኢትዮጵያ ቡና ተከላካይ አስፈርሟል
የዝውውር ገበያው ከተከፈተ ጀምሮ ስድስት ተጫዋቾችን ያስፈረመው ኢትዮጵያ ቡና ሰባተኛ ፈራሚውን አግኝቷል። ለ2015 የውድድር ዘመን በአዲስ…
ቡናማዎቹ ከአማካይ ተጫዋቻቸው ጋር በስምምነት ተለያይተዋል
በዘንድሮ ዓመት ኢትዮጵያ ቡናን የተቀላቀለው አማካኝ በስምምነት መለያየቱ ተረጋግጧል። ውል ካላቸው ተጫዋቾቹ ጋር እየተለያየ የሚገኘው ኢትዮጵያ…
ፊፋ በሙጂብ ጉዳይ ውሳኔ ማስተላለፉ ታውቋል
የእግርኳሱ የበላይ አካል በሙጂብ ቃሲም ጉዳይ ዙሪያ ውሳኔ ማስተላለፉን ተጫዋቹ ለዝግጅት ክፍላችን ገልጿል። ሙጂብ ቃሲም በዚህ…
ፈረሰኞቹ የመስመር አጥቂውን አስፈርመዋል
የወቅቱ የሊጉ ሻምፒዮን ቅዱስ ጊዮርጊስ ፈጣኑን የመስመር አጥቂ የግሉ አድርጓል። በአህጉራዊ መድረክም ሆነ በቀጣይ ዓመት ለሚኖራቸው…
ፈረሰኞቹ የወሳኝ ተጫዋቾቻቸውን ውል ሊያድሱ ነው
በትናትናው ዕለት በይፋ ወደ ዝውውር ገበያው የገቡት ቅዱስ ጊዮርጊሶች የአራት ወሳኝ ተጫዋቾቻቸውን ውል ለማደስ በጠረቤዛ ዙሪያ…
ቅዱስ ጊዮርጊስ ባለ ድሎቹን ሊሸልም ነው
የ2014 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ባለ ድል የሆነው ቅዱስ ጊዮርጊስ ለቡድን አባላቱ ሽልማት ሊያበረክት ነው። የኢትዮጵያ…
ወጣቱ ተከላካይ የፈረሰኞቹ የመጀመርያ ፈራሚ ለመሆን ከጫፍ ደርሷል
ለቀጣይ ዓመት ራሳቸውን ለማጠናከር ወደ እንቅስቃሴ የገቡት ፈረሰኞቹ የመጀመርያ ፈራሚያቸው ለማግኘት ተቃርበዋል። አሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታን ዋና…
መስፍን ታፈሰ ለኢትዮጵያ ቡና ፊርማውን አኑሯል
ከሰዓታት በፊት መስፍን ታፈሰ እና ኢትዮጵያ ቡና ከስምምነት ደርሰዋል ብለን የሰራነው ዘገባ የሚታወስ ሲሆን ተጫዋቹም በይፋ…
ወጣቱ አጥቂ ለቡናማዎቹ ለመጫወት ተስማምቷል
በዝውውር ገበያው በንቃት እየተሳተፉ የሚገኙት ኢትዮጵያ ቡናዎች ወጣቱን አጥቂ ለማስፈረም ስምምነት ላይ ደርሰዋል። ኢትዮጵያ ቡና ኃይለሚካኤል…

