ሪፖርት | የያሬድ ከበደ የመጨረሻ ደቂቃ ግብ ምዓም አናብስትን ወደ ድል መልሳለች

በ21ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መሪው መቐለ 70 እንደርታ በሜዳው አዳማ ከተማን 2-1 በማሸነፍ የነጥብ ልዩነቱን…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | መቐለ 70 እንደርታ ከ አዳማ ከተማ

በዚህ ሳምንት ከሚካሄዱት ጨዋታዎች አዝናኝ እንደሚሆን እና ጥሩ ፉክክር እንደሚደረግበት የሚገመተውን ይህ ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። ተቀራራቢ…

Continue Reading

የአሰልጣኞች አስተያየት | ደደቢት 0-1 ጅማ አባ ጅፋር

ጅማ አባ ጅፋር ወደ መቐለ ተጉዞ ደደቢትን 1-0 ካሸነፈበት የ21ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ በኋላ…

ሪፖርት | ጅማ አባጅፋር ወደ ዋንጫ ፉክክሩ የተጠጋበትን ድል አስመዘገበ

በ21ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መቐለ ላይ ደደቢትን የገጠመው ጅማ አባ ጅፋር በኦኪኪ ኦፎላቢ ብቸኛ ግብ…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ድሬዳዋ ከተማ ከ ወልዋሎ ዓ/ዩ

በተመሳሳይ ጥሩ ወቅታዊ ብቃት የሚገኙትን ቡድኖች የሚያገናኘው ይህ ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። ያለፉትን ሁለት ጨዋታዎች በተከታታይ አሸንፈው…

Continue Reading

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ደደቢት ከ ጅማ አባ ጅፋር

የደደቢት እግር ኳስ ክለብ ባቀረበው ጥያቄ ምክንያት ተራዝሟል ተብሎ በድጋሚ በተያዘለት ጊዜ እንዲደረግ የተወሰነው ይህ ጨዋታ…

Continue Reading

የደደቢት ተጫዋቾች ወደ ልምምድ ተመለሱ

ላለፉት ሦስት ቀናት ልምምድ አቁመው የነበሩት የሰማያዊዎቹ ተጫዋቾች ዛሬ ወደ ልምምድ ተመልሰዋል። በደሞዝ አለመከፈል ምክንያት ላለፉት…

ቅድመ ዳሰሳ | ሲዳማ ቡና ከ ስሑል ሽረ

ዛሬ በብቸኝነት በሃዋሳ ሰው ሰራሽ ሜዳ የሚካሄደውን እና በሰንጠረዡ ሁለት ፅንፍ የሚገኙትን ቡድኖች የሚያገናኘውን ጨዋታ እንደሚከተለው…

Continue Reading

ትውልደ ኢትዮጵያዊው በአውስትራሊያ የመጀመርያ ግቡን አስቆጠረ

በዚህ ዓመት መጀመርያ ወደ ግሪን ጉልይ ዋና ቡድን ያደገውና ከኢትዮጵያን ቤተሰቦች የተወለደው አዲሱ ባየው የመጀመርያ ጎሉን…

የደደቢት እና ጅማ አባጅፋር ጨዋታ ተራዘመ

እሁድ ከሚደረጉት የ21ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መርሃ ግብሮች አንዱ የነበረው የደደቢት እና ጅማ አባጅፋር ጨዋታ…