በጀርመን ሊጎች በመጫወት ላይ ከሚገኙት በርካታ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ውስጥ ሁለቱ በአዲስ ክለብ የውድድር ዓመቱን ጀምረዋል። በጀርመን…
ማቲያስ ኃይለማርያም

ወልቂጤ ከተማዎች ዘጠኝ አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርመዋል
ሠራተኞቹ ዘጠኝ ተጫዋቾች ስያስፈርሙ የሁለት ጫዋቾች ውል አድሰዋል። ቀደም ብለው ሙልጌታ ምህረትን ዋና አሰልጣኝ አድርገው የሾሙት…

አማኑኤል ገብረሚካኤል ፋሲል ከነማን በይፋ ተቀላቅሏል
ቀደም ብሎ ዐፄዎቹን ለመቀላቀል ተስማምቶ የነበረው አጥቂ በይፋ ቡድኑን ተቀላቅሏል። ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ያለው ውል መጠናቀቁን…

ቤተ ኢስራኤላዊው ተጫዋች አዲስ ክለብ አግኝቷል
ከዚህ ቀደም ለኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ለመጫወት ፍቃደኝነቱን አሳይቶ የነበረው ትውልደ ኢትዮጵያዊ የውድድር ዓመቱ ከመጀመሩ በፊት አዲስ…

አንጋፋው ትውልደ ኢትዮጵያዊ ዳግም ወደ እግር ኳስ ተመለሰ
ቀደም ብሎ ጫማውን መስቀሉን ይፋ ያደረገው ትውልደ ኢትየጵያዊ ዳግም ወደ እግር ኳስ መመለሱን አስታወቀ። ቀደም ብሎ…

ቢጫዎቹ ተስፈ የጣሉበትን ተጫዋች በቡድናቸው ለማቆየት ተስማሙ
ትልቅ ተስፋ የተጣለበት ትውልደ ኢትዮጵያዊ የውድድር ዓመቱ ከመጀመሩ አስቀድሞ የመጀመርያ ፕሮፌሽናል ኮንትራት ተፈራረመ። በማካቢ ቴል አቪቭ…

ሰመረ ሀፍታይ ከነብሮቹ ጋር ይቆያል
ሀዲያ ሆሳዕናዎች የመስመር አጥቂያቸውን ውል አድሰዋል። አሠልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌን በመንበሩ የሾመው ሀዲያ ሆሳዕና በዝውውሩ አዳዲስ ተጫዋቾችን…

ሃሩን ኢብራሂም በቻምፒየንስ ሊግ ማጣርያ በሚሳተፈው ቡድን ተካተተ
የኖርዌዩ ታላቅ ክለብ ሞልደ ዛሬ ማታ ለሚያደርገው ወሳኝ የቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ ትውልደ ኢትዮጵያዊው ተጫዋች በቡድኑ ውስጥ…

የላሜስያ አካዳሚ ውጤት የሆነው ተጫዋች ወደ አዲስ ክለብ አምርቷል
አስቻለው ሳንማርቲ አዲስ ክለብ ተቀላቀለ። የባርሰሎና አካዳሚ ውጤት የሆነው አስቻለው ሳንማርቲ አዲስ ክለብ ተቀላቀለ። ባለፈው የውድድር…