አምስት ግቦች በተመዘገቡበት ጨዋታ ሀዋሳ ከተማዎች ሰራተኞቹን አሸንፈዋል። ሀይቆቹ ባለፈው ሳምንት ካሸነፈው ስብስባቸው አብዱልበሲጥ ከማልን በአዲሱ…
ማቲያስ ኃይለማርያም
ሪፖርት | ብርቱካናማዎቹ ከመመራት ተነስተው ነብሮቹን ረተዋል
ድሬዳዋ ከተማ በቢኒያም ጌታቸው እና አቤል አሰበ ጎሎች ሀድያ ሆሳዕናን 2-1 አሸንፏል። ሀድያ ሆሳዕናዎች ባለፈው ሳምንት…
ሪፖርት| የጣና ሞገዶቹ በፕሪምየር ሊጉ ለመጀመሪያ ጊዜ አፄዎቹን አሸንፈዋል
ተጠባቂው በነበረው ጨዋታ ባህርዳር ከተማ ከመመራት ተነስቶ ፋሲል ከነማን 2-1 በማሸነፍ ከመሪው ጋር ያለውን ልዩነት ወደ…
ሪፖርት | ፈረሰኞቹ ነጥብ ጥለዋል
ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሲዳማ ቡናን ያገናኘው ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል። የሊጉ መሪ ቅዱስ ጊዮርጊሶሽ ከአሸናፊው ስብስባቸው…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ መድን በፉክክሩ ገፍቶበታል
ኢትዮጵያ መድኖች መድኖች ከመሪው ቅዱስ ግዮርጊስ ጋር ያላቸው የነጥብ ልዩነት ወደ አምስት የመለሱበትን ድል አርባምንጭ ከተማ…
የትግራይ ክልል ክለቦችን የተመለከተው ውይይት ተደርጓል
የትግራይ ክልል እግርኳስ ፌዴሬሽን በስሩ ያሉ ክለቦች ውሳኔያቸውን የሚያሳውቁበትን ቀነ ገደብ አስቀመጠ። ላለፉት ዓመታት በተደረገው ጦርነት…
የዋልያዎቹ የሞሮኮ ቆይታ ያለነጥብ ተጠናቋል
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በጊኒ አቻው ሁለተኛ ሽንፈት አስተናግዶ ሦስት ነጥብ ላይ ለመቆም ተገዷል። በዛሬው ጨዋታ አሰልጣኝ…
የትግራይ ክልል እግርኳስ ፌዴሬሽን ጥሪ አቅርቧል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተሳታፊ የነበሩት የትግራይ ክልል ክለቦች በወሳኝ ጉዳዮች ዙርያ ለመወያየት ቀጠሮ ይዘዋል። የትግራይ እግርኳስ…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በጊኒ ተሸንፏል
በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ሦስተኛ የምድብ ጨዋታቸውን ከጊኒ ጋር ያደረጉት ዋልያዎቹ 2-0 ተረተዋል። በፈጣን እንቅስቃሴ የጀመረው የመጀመርያው…
\”አብዛኛው ስፖርተኛ ሥራ አጥ ሆኖ ችግር ውስጥ ነው ያለው\” አንተነህ ገብረክርስቶስ
በትግራይ ክልል የሚገኙ ተጫዋቾች ስላሉበት ወቅታዊ ሁኔታ ከቀድሞው የመቐለ 70 እንደርታ የመስመር ተከላካይ አንተነህ ገብረክርስቶስ ጋር…

