የትግራይ ክለቦች በቀጣይ የውድድር ዓመት ወደ ነበሩበት ሊግ ዕርከን በመመለሳቸው እና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች አስመልክቶ በዛሬው…
ማቲያስ ኃይለማርያም
የኢትዮጵያ ዋንጫ መረጃዎች
ኃይቆቹ እና ቡናማዎቹ ወደ ፍጻሜው ለማለፍ የሚያደርጉትን ተጠባቂ ጨዋታ የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አዘጋጅተንላችኋል። ሀዋሳ ከተማ ከ…
የኢትዮጵያ ዋንጫ መረጃዎች
ወደ ፍጻሜው የሚያልፈውን ቡድን የሚለየው የግማሽ ፍጻሜ ቀዳሚ ጨዋታ አስመልክተን ያሰናዳናቸውን መረጃዎች እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል። ወላይታ ድቻ…
የዴንማርኩን ቡድን በማሰልጠን ላይ የሚገኘው ኢትዮጵያዊ ማነው ?
ክለቡን ከወራጅነት ለማዳን እየታገለ የሚገኘው ኢትዮጵያዊው የቀድሞ መምህር… በተለያዩ የሕይወት አጋጣሚዎች ወደ አውሮፓ ያቀኑ እንዲሁም ከኢትዮጵያዊያን…
መረጃዎች | 88ኛ የጨዋታ ቀን
በነገው ዕለት የሚደረጉትን የ22ኛው ሳምንት የሦስተኛ ቀን ሁለት መርሐ-ግብሮች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል። ድሬዳዋ ከተማ ከ…
መረጃዎች | 86ኛ የጨዋታ ቀን
22ኛ ሳምንት ነገ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ይጀምራል። ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎችም እንደሚከተለው ተሰናድተዋል። ወልቂጤ ከተማ ከ ኢትዮጵያ…
ሪፖርት| ሲዳማ ቡናዎች ጣፋጭ ድል ተጎናፅፉ
ሲዳማ ቡናዎች ከመመራት ተነስተው ለአስራ ስምንት ሳምንታት የቆየ የሀድያ ሆሳዕና ያለመሸነፍ ጉዞን ገተዋል። ሀድያ ሆሳዕናዎች ከባለፈው…
መረጃዎች| 84ኛ የጨዋታ ቀን
በሁለቱ የሰንጠረዡ ፅንፍ በሚደረግ ፉክክር ወሳኝነት ያላቸው ሁለት የነገ መርሐግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰናድተናል። ወልቂጤ ከተማ…

