በነገው ዕለት በሚካሄዱ ሁለት የ29ኛ ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ዙሪያ ተከታዮቹን መረጃዎች አቅርበናል። ለገጣፎ…
ማቲያስ ኃይለማርያም
መረጃዎች| 109 የጨዋታ ቀን
የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 29ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ነገም ሲቀጥሉ ሁለቱን ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰናድተናል። አዳማ…
ዋልያዎቹ ለዓለም ዋንጫ ማጣርያ የተመደቡበት ቋት ይፋ ሆነ
ከዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ ድልድል በፊት ይፋ የሚሆነው የተሳታፊዎች ቋት ተገልጿል። ፊፋ አሜሪካ ፣ ካናዳ እና…
መረጃዎች| 108ኛ የጨዋታ ቀን
የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ29ኛ ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አቅርበናል። አርባምንጭ ከተማ ከ ድሬዳዋ…
መቐለ 70 እንደርታ ወደ ልምምድ ተመልሷል
የ2011 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቻምፒዮኖቹ መቐለ 70 እንደርታዎች ልምምድ ጀምረዋል። ምዓም አናብስት በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የነበራቸው…
አዲሶቹ የዋልያዎቹ ተመራጮች ስለመጀመርያው የብሔራዊ ቡድን ጥሪያቸው ምን ይላሉ ?
በዘንድሮ የውድድር ዓመት ጥሩ ብቃት አሳይተው ለመጀመርያ ጊዜ ሀገራቸውን ለመወከል ጥሪ የቀረበላቸውን ሦስት ተጫዋቾች ሀሳብ ትናንት…
አዲሶቹ የዋልያዎቹ ተመራጮች ስለመጀመርያው የብሔራዊ ቡድን ጥሪያቸው ምን ይላሉ ?
በዘንድሮ የውድድር ዓመት ጥሩ ብቃት አሳይተው ለመጀመርያ ጊዜ ሀገራቸውን ለማገልገል ጥሪ ከቀረበላቸው ሦስት ተጫዋቾች ጋር ቆይታ…
የትግራይ ጊዜያዊ መስተዳድር ለኢፌድሪ ባህልና ስፖርት ሚኒስትር ደብዳቤ ላከ
የማሕበራዊ ሽግግር ካቢኔ ሴክሬተርያት የባለ ድርሻ አካላት ድጋፍ ጠይቋል። የትግራይ እግር ኳስ ፌደሬሽን ከወራት በፊት በሚያዝያ…
ነበልባሎቹ ስብስባቸው ይፋ አደረጉ
የዋልያዎቹ ተጋጣሚ የሆነችው ማላዊ የመጨረሻ ስብስቧን ይፋ አድርጋለች። በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድንን የሚገጥሙት ማላዊዎች…
መረጃዎች | 106ኛ የጨዋታ ቀን
የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ በብሔራዊ ቡድን ጨዋታ ምክንያት ከመቋረጡ በፊት የሚደረጉትን ሁለት ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው…

