አዲስ አበባ ከተማ የሰባት ነባር ተጫዋቾችን ውል ሲያድስ ሶስት ተጫዋቾችንም አሳድጓል

ከትናንት በስቲያ አስራ አንድ አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ የቀላቀለው አዲስ አበባ ከተማ አሁን ደግሞ የሰባት ነባር…

አሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ በሀዋሳ ከተማ ለሚገኙ ፕሮጀክቶች የኳስ ስጦታ አበርክቷል

አዲሱ የሀዋሳ ከተማ ዋና አሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ በከተማዋ ለሚገኙ አምስት የታዳጊ ፕሮጀክቶች በርከት ያሉ የኳስ ስጦታዎችን…

የሲዳማ ዋንጫ ውድድር ሊካሄድ ነው

በሲዳማ ክልል እግር ኳስ ፌድሬሽን አስተናጋጅነት የሲዳማ ዋንጫ ውድድር በቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ተሳታፊ ክለቦች መካከል በሀዋሳ…

አዲስ አበባ ከተማ ከከፍተኛ ሊጉ ስድስት ተጫዋቾችን አስፈርሟል

ዛሬ ረፋድ አምስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ከፕሪምየር ሊጉ ወደ ስብስቡ የቀላቀለው አዲስ አበባ ከተማ አሁን ደግሞ ተጨማሪ…

ሀላባ ከተማ የቀድሞ ዋና አሰልጣኙን በድጋሚ ሾሟል

የከፍተኛ ሊጉ የምድብ ለ ተወዳዳሪው ሀላባ ከተማ የቀድሞው አሰልጣኙን በድጋሚ ሾሟል፡፡ የ2013 የውድድር አመትን በከፍተኛ ሊጉ…

አዲስ አበባ ከተማ አራት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈረመ

በዛሬው ዕለት ግብ ጠባቂ አስፈርሞ የነበረው አዲስ አበባ ከተማ ተጨማሪ አራት አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል፡፡…

አርባምንጭ ከተማ ረዳት አሰልጣኝ ሾሟል

አዲሱ የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ተሳታፊው ክለብ አርባምንጭ ከተማ ተጨማሪ ረዳት አሰልጣኝ ሲሾም የነባሮቹን ውል አድሷል፡፡ በአርባምንጭ…

ሳምሶን አሰፋ አዲስ አዳጊው ቡድንን ተቀላቅሏል

ግዙፉ ግብ ጠባቂ ሳምሶን አሰፋ ወደ ፕሪምየር ሊግ የተመለሰውን ቡድን በአንድ ዓመት ውል ተቀላቅሏል፡፡ የከፍተኛ ሊጉ…

የከፍተኛ ሊጉ ክለብ አዲስ አሰልጣኝ ሾሟል

በከፍተኛ ሊጉ ምድብ ለ ጠንካራ ተፎካካሪ የሆነው ጋሞ ጨንቻ አዲስ ዋና አሰልጣኝ ቀጥሯል፡፡ በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ…

ሰበታ ከተማ የግብ ጠባቂ አሰልጣኝ ቀጥሯል

በአሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው መሪነት በሀዋሳ ከተማ የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን እየሰራ የሚገኘው ሰበታ ከተማ የግብ ጠባቂ አሰልጣኝ…