ኢንስትራክተር አብረሀም መብራቱ በቀጣዩ ሳምንት ወደ ዳሬ ሰላም ያቀናሉ

በታንዛኒያ ለሚገኙ ኢንስትራክተሮች የሚሰጠውን ስልጠና ለመስጠት የካፍ ኤሊት ኢንስትራክተር አብርሀም መብራቱ ወደ ስፍራው ያመራሉ፡፡ የአፍሪካ እግርኳስ…

የሴንትራል ሀዋሳ ዋንጫ ፍፃሜውን አገኘ

በሁለት የዕድሜ እርከኖች በአርባ አምስት ቡድኖች መካከል ለሀያ አራት ቀናት ሲደረግ የነበረው የሴንትራል ሀዋሳ ዋንጫ ፍፃሜውን…

መከላከያ አጥቂ አስፈርሟል

በቢሾፍቱ የቅድመ ውድድር ዝግጅት እየከወኑ የሚገኙት መከላከያዎች የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች አስፈርመዋል፡፡ በቢሾፍቱ ከተማ መቀመጫውን በማድረግ ለ2014…

ሀዋሳ ከተማ የቀድሞው ተጫዋቾቹን በረዳት አሰልጣኝነት ሲሾም የብርሀኑ ወርቁን ውልም አድሷል

ሀዋሳ ከተማ የቀድሞው ሁለት ተጫዋቾቹን ተጨማሪ ረዳት አሰልጣኝ አድርጎ ሲሾም የብርሀኑ ወርቁ ውልም ለተጨማሪ ዓመት ተራዝሟል፡፡…

ሀድያ ሆሳዕና ግብ ጠባቂ አስፈረመ

ከሳምንታት በፊት ከሲዳማ ቡና ጋር በስምምነት የተለያየው ግብ ጠባቂ በአንድ ወደ ሀድያ ሆሳዕና አቅንቷል፡፡ ከሀያ ቀናት…

ሀድያ ሆሳዕና አዲስ ረዳት አሰልጣኞችን ሾሟል

አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምኅረት በሀድያ ሆሳዕና በረዳት አሰልጣኝነት አብረዋቸው የሚሰሩ ሦስት ባለሙያዎችን አሳውቀዋል፡፡ በ2013 የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር…

ጌዲኦ ዲላ አሰልጣኝ የቀድሞ አሠልጣኙን በድጋሚ ሾሟል

የከፍተኛ ሊግ ምድብ ሐ ተወዳዳሪው ጌዲኦ ዲላ የቀድሞው አሰልጣኙን በድጋሚ ሾሟል፡፡ የተጠናቀቀውን የውድድር ዘመን በአሰልጣኝ እዮብ…

ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን አዲስ ረዳት አሰልጣኝ አግኝቷል

በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ከሩዋንዳ ጋር ላለበት ጨዋታ ዝግጅት እያደረገ የሚገኘው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ…

ድሬዳዋ ከተማ የአጥቂውን ውል አራዝሟል

በብርቱካናማዎቹ መለያ ጥሩ ዓመት ያሳለፈው አጥቂ ለተጨማሪ ዓመት በክለቡ ውሉን አራዝሟል፡፡ በሀዋሳ ከተማ የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን…

ድሬዳዋ ከተማ አማካይ ለማስፈረም ተስማማ

የተከላካይ አማካይ ስፍራ ተጫዋቹ ብርቱካናማዎቹን ለመቀላቀል ተስማምቷል፡፡ የ2014 የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን በአሰልጣኝ ዘማርያም ወልደጊዮርጊስ እየተመሩ በሀዋሳ…