ከሁለት ሳምንታት በፊት እንደነገርናችሁ የታንዛኒያው ክለብ ኢትዮጵያዊቷን አጥቂ ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል። ከሳምንታት በፊት የኢትዮጵያ ንግድ ባንኳ…
ኢትዮጵያውያን በውጪ
የመሳይ ተመስገን ዝውውር ምን ላይ ይገኛል?
ኢትዮጵያዊቷ አጥቂ ለታንዛኒያው ክለብ ለመፈረም ከጫፍ ደርሳለች። በኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን እንዲሁም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እየተጫወተች…
‘የሃላ ኢንድ’ ፍሬ ቃለአብ ሜሮን አዲስ ክለብ አገኘ
በቅርቡ ከመድፈኞቹ ጋር የተለያየው ወጣቱ ትውልደ ኢትዮጵያዊ ወደ ስዋንሲ አምርቷል። ከጥቂት ዓመታት በፊት በእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን…
ዓሊ አህመድ ከባድ ጉዳት አስተናግዷል
የኖርዊች ሲቲው ትውልደ ኢትዮጵያዊው ተጫዋች ዓሊ አህመድ ከባድ ጉዳት አጋጠመው። በቅርቡ የትውልድ ሀገሩን ኢትዮጵያ ጎብኝቶ የተመለሰው…
ክስተቱ ናትናኤል አብርሀ በሆፈንሃይም ውሉን አራዘመ
ትልቅ ተስፋ የተጠለበት ትውልደ ኢትዮጵያዊ በቡንደስሊጋው ክለብ ውሉን አራዘመ በአሰልጣኝ ክርስቲያን ኢልዘር በሚሰለጥነው ሆፈንሃይም ዋናው ቡድን…
ትውልደ ኢትዮጵያዊው ወደ ስዊድን ተመለሰ
አማካዩ ሀሩን ኢብራሂም በውሰት ውል ዳግም ወደ አልስቬንስካን ተመለሰ በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት በዩናይትድ ዓረብ ኤምሬትስ ቆይታ…
ጋቶች ፓኖም ወደ ጭልፊቶቹ አመራ
ኢትዮጵያዊው አማካይ የኩዌቱን ክለብ ተቀላቀለ ባለፈው ዓመት መጀመርያ ኢትዮጵያ መድንን ከለቀቀ በኋላ በኢራቆቹን ክለቦች ኒው…
ትውልደ ኢትዮጵያዊው ወደ ፌይኖርድ አመራ
ተስፈኛው ትውልደ ኢትዮጵያዊው የመስመር ተጫዋች ወደ ፌይኖርድ አምርቷል በውድድር ዓመቱ 17 ግቦችን በማስቆጠር ግሩም ዓመት ያሳለፈው…
የግብ ዘቡ ረቡዕ ወደ ደቡብ አፍሪካ ያቀናል
ሶከር ኢትዮጵያ በቀዳሚነት ባጋራችው መረጃ መሠረት የብሔራዊ ቡድኑ ቁጥር አንድ ተመራጭ ግብ ጠባቂ የፊታችን ረቡዕ ወደ…
👉 “የተሰማኝ ስሜት በቃላት የሚገለፅ አይደለም።” ከነዓን ማርክነህ
👉 “የተሰማኝ ስሜት በቃላት የሚገለፅ አይደለም።” 👉 “ዓላማ እስካለህ ድረስ እነዚህ ነገሮች በጣም ቀላል ናቸው።” 👉…

