በአሰልጣኝ ሥዩም ከበደ የሚመራው ሲዳማ ቡና የግራ መስመር ተከላካዩን የመጀመሪያ የክለቡ ፈራሚ አድርጓል። በተጠናቀቀው የኢትዮጵያ ፕሪምየር…
ሲዳማ ቡና
ሪፖርት | ኢትዮ ኤሌክትሪክ በድል የፕሪምየር ሊግ ቆይታውን አጠናቋል
ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሲዳማ ቡናን 2ለ1 በማሸነፍ ዘንድሮ በሊጉ የነበረውን ተሳትፎ አጠናቋል። ሲዳማ ቡና ከለገጣፎው ጨዋታ አንፃር…
ሪፖርት | ለገጣፎ ለገዳዲ የውድድር ዓመቱን 4ኛ ድሉን አስመዝግቧል
ከሊጉ መውረዱን ያረጋገጠው ለገጣፎ ለገዳዲ ከጥሩ የሜዳ ላይ እንቅስቃሴ ጋር ሲዳማ ቡናን 3-2 መርታት ችሏል። 9…
መረጃዎች| 110ኛ የጨዋታ ቀን
በነገው ዕለት በሚካሄዱ ሁለት የ29ኛ ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ዙሪያ ተከታዮቹን መረጃዎች አቅርበናል። ለገጣፎ…
ሪፖርት | ሲዳማ የባህር ዳርን የዋንጫ ተስፋ አመንምኗል
በምሽቱ ጨዋታ ሲዳማ ቡና ባህር ዳር ከተማን 4-0 በመርታት ለከርሞው በሊጉ ለመቆየት ራሱን አደላድሏል። በተነቃቃ እንቅስቃሴ…
መረጃዎች | 107ኛ የጨዋታ ቀን
ፕሪሚየር ሊጉ ከብሔራዊ ቡድኑ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኋላ ሲመለስ የ28ኛው የጨዋታ ሳምንት ማገባደጃ በመሆን የሚደረጉትን…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ሲዳማ ቡና 1-1 አርባምንጭ ከተማ
\”እኛ በጭቃ ሁለት ጊዜ ሁለት ቀን ሙሉ በተለያየ ቀን በተጫወትናቸው ጨዋታዎች ድካም አለብን\” ሥዩም ከበደ \”ባለንበት…
ሪፖርት | የአርባምንጭ ተጫዋቾች ያስቆጠሯቸው ሁለት ጎሎች ከሲዳማ ጋር ነጥብ አጋርተዋል
በበርካታ ደጋፊዎች ታጅቦ የተደረገው የሲዳማ ቡና እና የአርባምንጭ ከተማ ጨዋታ 1ለ1 በሆነ የአቻ ውጤት ተጠናቋል። ቡድኖቹ…
መረጃዎች | 100ኛ የጨዋታ ቀን
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 27ኛ ሳምንት በመጀመሪያ ቀን የሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አዘጋጅተናል። ሲዳማ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ሲዳማ ቡና 0-0 ወላይታ ድቻ
\”ምንም እንኳን ዝናቡ ቆመ እንጂ ሜዳው ጉልበት እና ኃይል የሚጠይቅ ነው\” አሰልጣኝ ስዩም ከበደ \”ሜዳው ከነበረበው…

