በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሦስተኛው ሳምንት የምድብ ሁለት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎች ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሲያሸንፍ ባህርዳር ከተማ…
አርባምንጭ ከተማ
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች| የ3ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎች
በሦስተኛው የጨዋታ ሳምንት መጀመሪያ ቀን ላይ የሚካሄዱ ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰናድተናል። ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ አርባ…
በአዲስ አበባ ስቴዲየም የተካሄዱ ሁለት ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀቁ
በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሁለተኛው ሳምንት የምድብ አንድ የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል። አርባ ምንጭ…
አዞዎቹ ዝግጅት የሚጀምሩበት ቀን ታውቋል
በአሰልጣኝ በረከት ደሙ የሚሰለጥኑት አርባምንጭ ከተማዎች የቅድመ ውድድር ዝግጅት መቼ እንደሚጀምሩ አውቀናል። በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት በተሻሻለው…
አዞዎቹ ሁለገቡን የመስመር ተጫዋች ለማስፈረም ተቃርበዋል
የሊጉን ዋንጫ ማንሳት የቻለውን የመስመር ተጫዋችን አርባምንጭ ከተማዎች ለማስፈረም ተስማምተዋል። በአሰልጣኝ በረከት ደሙ የሚመሩት ከቀናት በኋላ…
አዞዎቹ ናይጀርያዊን አጥቂ ለማስፈረም ተስማምተዋል
ቁመታሙ ናይጀርያዊ አዞዎቹን ለመቀላቀል ተስማማ በአሰልጣኝ በረከት ደሙ የሚመሩት ቀደም ብለው የወሳኙ አጥቂያቸው አሕመድ ሔሴን፤ አማካዩ…
አዞዎቹ የቀድሞ ተጫዋቻቸውን ወደ ስብስባቸው ለመቀላቀል ተስማሙ
አርባምንጭ ከተማዎች ወደ ዝውውሩ በመግባት የቀድሞ አማካይ ተጫዋቻቸውን ዳግም ለማስፈረም ተስማምተዋል። በአሰልጣኝ በረከት ደሙ የሚመሩት አርባምንጭ…
አዞዎቹ የአራት ተጫዋቾችን ውል አራዝመዋል
አርባምንጭ ከተማ የተጫዋቾችን ውል ማራዘሙን ሲቀጥል አራት ተጫዋቾችንም ለተጨማሪ ዓመት ለማስቀጠል ተስማምቷል። አሰልጣኝ በረከት ደሙን በአሰልጣኝነት…
አዞዎቹ የግብ ጠባቂያቸውን ውል አራዝመዋል
ቶጓዊው ግብ ጠባቂ ከአዞዎቹ ጋር ለመቀጠል ተስማምቷል። ቀደም ብለው ከዋና አሰልጣኝ በረከት ደሙ ጋር ለመቀጠል ከስምምነት…

