በዝናባማ አየር ታጅቦ አዝናኝ እንቅስቃሴ ያስመለከተን የፋሲል ከነማ እና የአርባምንጭ ከተማ ጨዋታ በአንድ አቻ ውጤት ተጠናቋል።…
ፋሲል ከነማ
ሪፖርት | ናትናኤል ገብረጊዮርጊስ በመጨረሻ ደቂቃ ጎሉ አፄዎቹን ታድጓል
ፋሲል ከነማዎች በጭማሪ ደቂቃ ባስቆጠሯት ግብ ታግዘው ሀድያ ሆሳዕናን 2ለ1 በመርታት የአዳማ ቆይታቸውን በድል ፈፅመዋል። ፋሲል…
መረጃዎች | 88ኛ የጨዋታ ቀን
ነገ በሚጀመረው የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 22ኛ ሣምንት የሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እነሆ! ወላይታ ድቻ…
ሪፖርት | የሙንታሪ ስጦታ አፄዎቹን ሦስት ነጥብ አስጨብጣለች
ጋናዊው ግብ ጠባቂ ራሱ ላይ ባስቆጠራት ብቸኛ ጎል ፋሲል ሀዋሳን 1-0 አሸንፏል። ከሽንፈት መልስ የተገናኙት ሁለቱ…
መረጃዎች | 85ኛ የጨዋታ ቀን
የሊጉ 21ኛ ሳምንት የነገ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎችን እንደሚከተለው አሰናድተናል። አርባምንጭ ከተማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ በሰንጠረዡ…
ሪፖርት | በሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ ፈረሰኞቹ ዐፄዎቹን ረተዋል
በጨዋታ ሳምንቱ ተጠባቂ በነበረው ፍልሚያ ቅዱስ ጊዮርጊሶች በእስማኤል ኦሮ-አጎሮ ብቸኛ ግብ ፋሲል ከነማን አሸንፈዋል። ፈረሰኞቹ ባለፈው…
መረጃዎች | 83ኛ የጨዋታ ቀን
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ20ኛ ሳምንት መቋጫ የሆኑ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አዘጋጅተናል። ቅዱስ ጊዮርጊስ…
ሪፖርት | ዐፄዎቹ አንድ ደረጃ ያሻሻሉበትን ድል አሳክተዋል
የሽመክት ጉግሳ ብቸኛ የፍፁም ቅጣት ምት ጎል ፋሲል ከነማ መቻልን 1-0 እንዲረታ አድርጋለች። መቻሎች ከአርባምንጩ ሽንፈት…
መረጃዎች | 79ኛ የጨዋታ ቀን
በዕለተ ፋሲካ የሚደረጉ የ19ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ሁለት ጨዋታዎችን እንደሚከተለው ተመልክተናቸዋል። ኢትዮጵያ መድን ከ ወላይታ ድቻ…
ሪፖርት| የጣና ሞገዶቹ በፕሪምየር ሊጉ ለመጀመሪያ ጊዜ አፄዎቹን አሸንፈዋል
ተጠባቂው በነበረው ጨዋታ ባህርዳር ከተማ ከመመራት ተነስቶ ፋሲል ከነማን 2-1 በማሸነፍ ከመሪው ጋር ያለውን ልዩነት ወደ…

