በከፍተኛ ዝናብ ምክንያት ከአንድ ቀን ዕረፍት በኋላ በሚመለሰው ሊጉ ነገ እንደሚደረጉ በሚጠበቁ ሁለት የ17ኛ ሳምንት መርሃግብሮች…
ፋሲል ከነማ
ሪፖርት| ዮሴፍ ታረቀኝ አሳዳጊ ክለቡን ታደጓል
አዳማ ከተማ በጨዋታው የመጨረሻ ደቂቃዎች ባስቆጠራቸው ግቦች ፋሲል ከነማን ከመመራት ተነስቶ 2-1 ማሸነፍ ችሏል። አዳማ ከተማዎች…
መረጃዎች | 66ኛ የጨዋታ ቀን
በአስራ ስድስተኛ የጨዋታ ሳምንት አራተኛ የጨዋታ ቀን የሚከናወኑ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች በተከታዩ ፅሁፍ ቀርበዋል። ኢትዮ…
ሪፖርት | ተጠባቂው ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል
የቡናማዎቹ እና ዐፄዎቹ ጨዋታ በአቻ ውጤት ፍፃሜውን አግኝቷል። ኢትዮጵያ ቡናዎች ባለፈው ሳምንት ከመቻል ጋር አቻ ከተለያየው…
መረጃዎች | 61ኛ የጨዋታ ቀን
በሦስተኛ ቀን የ15ኛ ሳምንት ጨዋታዎች የሚደረጉ ሁለት መርሐ-ግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰባስበናል። ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ሲዳማ…
ኦሴ ማውሊ ዐፄዎቹን ተቀላቅሏል
በአዲስ አሠልጣኝ እየተመሩ የሚገኙት ፋሲል ከነማዎች ጋናዊውን አጥቂ የግላቸው አድርገዋል። አሠልጣኝ አሸናፊ በቀለን በመሾም ከቻን ውድድር…
ሪፖርት | ዐፄዎቹ ደረጃቸውን ያሻሻሉበት ድል አስመዝግበዋል
አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ በመጀመርያው ጨዋታቸው ድል አስመዝግበዋል። ሁለት የተለያየ አቀራረብ ያላቸውን ቡድኖች በታዩበት የመጀመርያው አጋማሽ ዐፄዎቹ…
መረጃዎች | 56ኛ የጨዋታ ቀን
በነገው ዕለት የሚደረጉ የ14ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰባስበናል። ሀዋሳ ከተማ ከ…
ዐፄዎቹ የመስመር ተጫዋች አስፈርመዋል
ከቀናት በፊት አዲስ አሠልጣኝ የሾመው ፋሲል ከነማ በዛሬው ዕለት የመስመር ተጫዋች የግሉ አድርጓል። ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር…
አሸናፊ በቀለ በይፋ የዐፄዎቹ አሰልጣኝ ሆነዋል
አሸናፊ በቀለ አዲሱ የዐፄዎቹ አሰልጣኝ ሲሆኑ ረዳት አሰልጣኛቸውንም ይፋ አድርገዋል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ ላይ ከቅርብ…

