የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የአራተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ነገ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ይቀጥላል። ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎችም እንደሚከተለው አሰናድተንላችኋል።…
ቅዱስ ጊዮርጊስ

የአሰልጣኞች አስተያየት | ቅዱስ ጊዮርጊስ 3-2 ሻሸመኔ ከተማ
“ጨዋታው በጣም ከባድ ነበር ፣ ዘጠና ደቂቃ ትልቅ ፉክክር የተደረገበት ነው” አሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ “በጨዋታው የተሻልን…

ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ በመጨረሻ ደቂቃ ግብ ጣፋጭ ድል ተጎናጽፏል
ፈረሠኞቹ ሁለት ጊዜ ከመመራት ተነስተው ሻሸመኔ ከተማን 3ለ2 ረተዋል። በምሽቱ መርሐግብር በሊጉ አናት እና ግርጌ ላይ…

የአሰልጣኞች አሰልጣኝ | ሀምበሪቾ ዱራሜ 1-2 ቅዱስ ጊዮርጊስ
“ያገኘነውን ያለ መጠቀም ችግር ዛሬም አይተናል” አሰልጣኝ ደጉ ዱባሞ “ብዙ ኳሶችን ስተናል ፣ ነገር ግን ተመጣጣኝ…

ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ ሀምበሪቾ ዱራሜን ረቷል
በዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር ፈረሠኞቹ በአቤል ያለው እና አማኑኤል ኤርቦ ግቦች ሀምበሪቾ ዱራሜን 2-1 ማሸነፍ ችለዋል። በዕለቱ…

መረጃዎች | 10ኛ የጨዋታ ቀን
ሁለተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ነገ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ይቀጥላል ፤ ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አዘጋጅተናል።…

ሪፖርት| ፈረሰኞቹ ዓመቱን በድል ጀምረዋል
የዓምና ሻምፒዮኖቹ ጊዮርጊሶች ወልቂጤ ላይ አራት ግቦች በማስቆጠር ድል ተጎናፅፈዋል። ተመጣጣኝ ፉክክር በታየበት የመጀመርያው አጋማሽ የሁለቱም…

የአንደኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች እንደሚከተለው ተዳሰዋል
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የአንደኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች ነገ ይከናወናሉ። እኛም አራቱን ክለቦች የተመለከቱ የቅድመ ውድድር…

ፈረሰኞቹ አራት ታዳጊዎችን ወደ ዋናው ቡድን አሳድገዋል
ሻምፒዮኖቹ አራት ተጫዋቾችን ወደ ዋናው ቡድን ቀላቅለዋል። ሁለት የፕሪሚየር ሊግ ዋንጫዎችን በተከታታይ ያሳኩት ቅዱስ ጊዮርጊሶች ከሃያ…