ከትናንት በስትያ ለመከላከያ ለመጫወት ፊርማውን ያኖረው የአምሳሉ ጥላሁን የዝውውር ጉዳይ አዳዲስ ነገሮች እየተሰሙበት ነው። የኢትዮጵያ ፕሪምየር…
መቻል

አሌክስ ተሰማ የአንድ ዓመት የዕግድ ውሳኔ ተላለፈበት
የኢትዮጵያ የፀረ አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን በመከላከያው የመሀል ተከላካይ ላይ አላስፈላጊ ንጥረ ነገር አግኝቻለሁ በማለት የዕግድ ውሳኔ…

ግዙፉ ተከላካይ መከላከያን ተቀላቅሏል
ከሰዓታት በፊት አምሳሉ ጥላሁንን ያስፈረሙት መከላከያዎች ቶማስ ስምረቱንም ወደ ስብስባቸው መቀላቀላቸውን ሶከር ኢትዮጵያ አውቃለች። በአዲስ መልክ…

መከላከያ ራሱን ማጠናከሩን ቀጥሏል
በአሠልጣኝ ፋሲል ተካልኝ የሚመራው መከላከያ ስምንተኛ አዲስ ተጫዋች ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። በቀጣዩ ዓመት ስብስቡን አጠናክሮ ለመቅረብ…

ከነዓን ማርክነህ በይፋ መከላከያን ተቀላቅሏል
ከመከላከያ ጋር ቅድመ ስምምነት ፈፅሞ የነበረው ከነዓን ማርክነህ በይፋ የጦሩ ተጫዋች ሆኗል። በዝውውር ገበያው የነቃ ተሳትፎ…

ፋሲል ተካልኝ የመከላከያ አሠልጣኝ ሆነ
በዝውውር መስኮቱ ንቁ ተሳትፎ እያደረገ የሚገኘው መከላከያ የቀድሞ ተጫዋቹን በአሠልጣኝነት ሾመ። ለቀጣይ ዓመት ቡድኑን እያዋቀረ የሚገኘው…

ጦሩ የተጨማሪ ሁለት ተጫዋቾቹን ውል አድሷል
ከደቂቃዎች በፊት የወሳኝ ተከላካዮቹን ውል ያራዘመው መከላከያ የሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾቹን ውልም ማራዘሙ ታውቋል። በቅርቡ ዋና አሠልጣኙን…

መከላከያ የሁለት ወሳኝ ተጫዋቾችን ውል አድሷል
በትናንትናው ዕለት በይፋ በዝውውሩ መሳተፍ የጀመረው መከላከያ የሁለት ነባር ተጫዋቾቹን ውል አድሷል። በረከት ደስታ፣ ሳሙኤል ሳሊሶ፣…

ምንይሉ ወንድሙ ወደ ቀድሞ ቤቱ ተመልሷል
የሦስት ተጫዋቾችን ዝውውር ያገባደደው እና ከአንድ ተጨማሪ ተጫዋች ጋር ቅድመ ስምምነት የፈፀመው መከላከያ አጥቂ የግሉ አድርጓል።…

መከላከያ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረመ
ከሰዓታት በፊት ወደ ዝውውሩ የገቡት ጦረኞቹ ሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾችን አክለዋል፡፡ በዛሬው ዕለት ወደ ዝውውር ገበያው ጎራ…