የሦስተኛ ዙር የኢትዮጵያ ዋንጫ ጨዋታዎች ነገ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ፍፃሜውን ያገኛል ፤ ጨዋታዎቹን አስመልክተን ያቀረብናቸውን መረጃዎች…
መቻል
የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልቂጤ ከተማ 0-2 መቻል
“እንደሚሆን እንጠብቅ ነበር ፣ ያንንም ነው ያገኘነው” አሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ “የፈለግነውን ነገር ሳናገኝ ወጥተናል” አሰልጣኝ ሙሉጌታ…
ሪፖርት | መቻል ለአምስተኛ ተከታታይ ጊዜ ድል አድርጓል
ምሽት ላይ በተደረገው ጨዋታ መቻሎች በከነዓን ማርክነህ እና ቺጂኦኬ ናምዲ ግቦች ወልቂጤ ከተማን 2-0 ረተዋል። በዕለቱ…
መረጃዎች | 29ኛ የጨዋታ ቀን
ስምንተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ነገ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ጅማሮውን ያደርጋል ፤ ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው…
ሪፖርት| ጦሩ ከመመራት ተነስቶ ድል አድርጓል
አዳማ ከተማዎች የውድድር ዓመቱ የመጀመርያ ሽንፈት በቀመሱበት ጨዋታ መቻል ተከታታይ አራተኛ ጨዋታውን አሸንፏል። መቻሎች መድንን አንድ…
መረጃዎች| 26ኛ የጨዋታ ቀን
በሰባተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ነገ የሚደረጉትን ሁለት ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል። መቻል ከ አዳማ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ወላይታ ድቻ 0-1 መቻል
“ዕድለኛ በመሆናችን እንጂ የጠበቅነውን ያህል አይደለም የነበረው እንቅስቃሴ” አሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ “እነርሱ ዕድለኞች ነበሩ ውጤቱን አግኝተውታል”…
ሪፖርት | መቻል ወደ ድል ተመልሷል
በሳምንቱ የመጨረሻ መርሐግብር መቻል በበረከት ደስታ ድንቅ ግብ ወላይታ ድቻን 1-0 ረቷል። በሳምንቱ የመጨረሻ መርሐግብር በወላይታ…
መረጃዎች| 16ኛ የጨዋታ ቀን
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አራተኛ ሳምንት መቋጫ የሆኑት ሁለት ተጠባቂ ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አዘጋጅተንላችኋል። ፋሲል ከነማ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | መቻል 1-1 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
“አስለቃሽ ጭስ የተተኮሰ ይመስል እንዲህ ሲሆን ደግሞ እግር ኳሱ ለዛውን ያጣል” አሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ “በእንቅስቃሴ ደረጃ…

