ድሬዳዋ ከተማ ከስድስት ጨዋታዎች እንዲሁም ሸገር ከተማ ከዘጠኝ ተከታታይ ጨዋታዎች በኋላ በማሸነፍ ከናፈቃቸው ድል ጋር ታርቀዋል።…
መቻል
መረጃዎች | 18ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች
18ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ በሚደረጉ ሦስት ጨዋታዎች ቀጥሎ ይደረጋል። ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎችንም እንደሚከተለው…
ሪፖርት | መቻል ድል ሲያደርግ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ምድረ ገነት ሽረ ነጥብ ተጋርተዋል
የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ17ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ቀጥለው ሲካሄዱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ምድረ ገነት ሽረ…
መረጃዎች | የ17ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች
በ17ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን የሚካሄዱትን ተጠባቂ ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰናድተናል። ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሽረ ምድረ ገነት…
ሪፖርት| መቻል ድል ሲያደርግ ድሬዳዋ ከተማ እና ኢትዮጵያ መድን ነጥብ ተጋርተዋል
መቻል ተከታታይ ድሉን ሲያስመዘግብ ድሬዳዋ ከተማ እና ኢትዮጵያ መድን ያለ ግብ ተለያይተዋል ድሬዳዋ ከተማ ከ ኢትዮጵያ…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | የ16ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች
16ኛው ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በሚካሄዱ ሦስት ጨዋታዎች ፍጻሜውን የሚያገኝ ሲሆን ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎችን…
ሪፖርት | መቻል እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሳምንታት በኋላ ከድል ጋር ታርቀዋል
መቻል አርባምንጭ ከተማን ሁለት ለባዶ ሲያሸንፍ ቅዱስ ጊዮርጊስ ድሬዳዋ ከተማን ረምርሟል። አርባምንጭ ከተማ ከ መቻል በአዲስ…
መረጃዎች | የ15ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች
15ኛው ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ በሚደረጉ መርሐግብሮች ይጠናቀቃል፤ ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎችም እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል። አርባምንጭ…
ሪፖርት | የጣና ሞገዶቹ እና ቡናማዎቹ ወደ ድል ተመለሱ
ባህርዳር ከተማዎች ከ5 ሳምንታት ጥበቃ በኋላ ከድል ጋር እርቅ ሲያወርዱ በተጠባቂው ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ፋሲል ከነማን…
መረጃዎች| የ14ኛው ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች
14ኛው ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በሚደረጉ መርሐ-ግብሮች ይጠናቀቃል፤ ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎችም እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል መቻል…

