ከፍተኛ ሊግ | ኢትዮ ኤሌክትሪክ አስራ አራት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈረመ

የከፍተኛ ሊጉ ምድብ ሀ ተካፋዩ ኢትዮ ኤሌክትሪክ አስራ አራት አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የሁለት ነባሮችን ውልም አራዝሟል፡፡…

“ሜዳ ውስጥ ሁሉን ነገር የማደርገው በድፍረት ነው” – ፍፁም ዓለሙ

በ2013 የውድድር ዘመን ባህር ዳር ከተማ የመጀመርያ ጨዋታውን በድል እንዲጀምር ካስቻለው እና ሁለት አስደናቂ ጎል ካስቆጠረው…

አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ በቦታቸው ሆነው ለምን ቡድናቸውን አልመሩም ?

የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የመጀመርያ ጨዋታቸውን በመልካም ሁኔታ የጀመሩት ሀዲያ ሆሳዕናዎች ያለ ዋና አሰልጣኛቸው ውድድራቸውን ለምን ጀመሩ…

የቀድሞ የአዳማ ተጫዋቾች ቅሬታቸውን ገለፁ

በአዳማ ከተማ እስከተሰረዘው የውድድር ዓመት ሲጫወቱ የነበሩ ተጫዋቾች የደመወዝ ጥያቄችን ሊመለስ ባለመቻሉ ጉዳዩን ወደ ካፍ ልንወስድ…

” ከቂም ወጥተን እንደ ሀገር ብናስብ መልካም ነው ” – ዳዋ ሆቴሳ

የውድድር ዓመቱን የመጀመርያ ድል ወላይታ ድቻን በመርታት ማሳካት የቻሉት ሆሳዕናዎች ወሳኝ ሦስት ነጥቦች እንዲያገኙ ካስቻለው ዳዋ…

ባህርዳር ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን አሳድጓል

ሁለት ተስፈኛ ተጫዋቾች ወደ ዋናው የጣና ሞገዶቹ ስብስብ አድገዋል፡፡ በአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ የሚመሩት ባህርዳር ከተማዎች ከሰዓታት…

ሀዋሳ ከተማ ወጣቱን አማካይ ለዋናው ቡድኑ አስፈረመ

ከሀዋሳ የታዳጊ ቡድን የተገኘው ተስፈኛው አማካይ ወንድማገኝ ኃይሉ ለዋናው ቡድን ፈረመ፡፡ በቤቲንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ…

ኢትዮጵያ ቡና ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረመ

ኢትዮጵያ ቡና በመጀመሪያው ሳምንት የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታው ከወልቂጤ ከተማ ጋር ሁለት አቻ የተለያየ ሲሆን…

የአሠልጣኞች አስተያየት | ባህር ዳር ከተማ 3-1 ሲዳማ ቡና

በባህር ዳር ከተማ እና ሲዳማ ቡና መካከል የተደረገው የአንደኛ ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመዝጊያ ጨዋታ…

ሪፖርት | ባህር ዳር ሲዳማን ረቷል

በመጀመሪያው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ ጨዋታ ባህር ዳር ከተማ ሲዳማ ቡናን 3-1 ማሸነፍ ችሏል።…