የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሰበታ ከተማ ጨዋታ ነገ ይካሄድ ይሆን?

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 2ኛ ሳምንት የቀን ለውጥ ተደርጎበት ነገ ሊካሄድ የታሰበው የቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ሰበታ ከተማ…

“የዚህ ዓመት እቅዴ ከቡድኔ ጋር ጥሩ ዓመት ማሳለፍ ነው” ካርሎስ ዳምጠው

ባለፈው የውድድር ዓመት ከጅማ አባቡና ጋር ጥሩ ዓመት አሳልፎ በክረምቱ የዝውውር መስኮት ወልዋሎን በመቀላቀል ቡድኑ በሁለቱም…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሲዳማ ቡና 4-1 ስሑል ሽረ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሁለተኛ ሳምንት ዛሬ በብቸኝነት በሲዳማ ቡና እና ስሑል ሽረ መካከል ተደርጎ ሲዳማ ቡና…

ሪፖርት | ሲዳማ ቡና በሁለተኛው አጋማሽ ተሻሽሎ በመቅረብ ስሑል ሽረን በሰፊ ልዩነት ረቷል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛው ሳምንት የዛሬ ብቸኛ መርሐ-ግብር ሀዋሳ ላይ በዝግ የተደረገው የሲዳማ ቡና እና ስሑል…

ሲዳማ ቡና ከ ስሑል ሽረ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

እሁድ ኅዳር 28 ቀን 2012 FT ሲዳማ ቡና 4-1 ስሑል ሽረ 34′ ይገዙ ቦጋለ 49′ አዲስ…

Continue Reading

ሙጂብ ቃሲም ስለ ሐት-ትሪኩ እና ወቅታዊ አቋሙ ይናገራል

ትላንት ከተካሄዱ ጨዋታዎች መካከል ፋሲል ከነማ በሜዳው ድሬዳዋ ከተማን አስተናግዶ 5-0 ማሸነፉ ይታወሳል። በጨዋታው ድንቅ እንቅስቃሴ…

ቅድመ ዳሰሳ | ሲዳማ ቡና ከ ስሑል ሽረ

በሃዋሳ ስታዲየም በዝግ የሚካሄደው የነገው ብቸኛ መርሃ ግብርን እንደሚከተለው ዳሰነዋል። በመጀመርያ የሊጉ መርሐግብር በወላይታ ድቻ ሽንፈት…

Continue Reading

ሪፖርት | አዳማ ከተማ በሜዳው ድል ቀንቶታል

የሊጉን ተከታታይ ሁለተኛ ጨዋታ በሜዳው አበበ ቢቂላ ስታድየም ያደረገው አዳማ ከተማ ወልቂጤ ከተማን አስተናግዶ በዳዋ ሆቴሳ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዲያ ሆሳዕና 1-1 ሀዋሳ ከተማ

በ2ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አቢዮ ኤርሳሞ ስታዲየም ላይ ሀዲያ ሆሳዕና ከሀዋሳ ከተማ ተገናኝተው 1-1 በሆነ…

ሪፖርት | ሀዲያ ሆሳዕና እና ሀዋሳ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል

ሀዲያ ሆሳዕናዎች በሜዳቸው ሀዋሳ ከተማን ያስተናገዱበት ጨዋታ 1-1 ተጠናቋል። ከጨዋታው መጀመር በፊት የሀዲያ ሆሳዕና ደጋፊዎች ማኅበር…