በቅርቡ ከደመወዝ ክፍያ ጋር ቅሬታ ያነሱ የቀድሞ የወልቂጤ ከተማ ተጫዋቾች ለፌዴሬሽኑ ደብዳቤን ያስገቡ ሲሆን ፌዴሬሽኑ ክለቡ…
ዝ ክለቦች
የአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ ተራዘመ
በመጪው እሁድ ሊካሄድ የነበረው የኢትዮጵያ አሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙን የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ። በፕሪምየር…
የአሸናፊዎች አሸናፊ ዋጫ | ፋሲል ከነማዎች ወሳኝ ተጫዋቾቻቸውን ከጉዳት መልስ አግኝተዋል
ዐፄዎቹ ሁለት ወሳኝ ተጫዋቾችን ከጉዳት መልስ ሲያገኙ ለጨዋታው የማይደርሱ ተጫዋቾችም ታውቀዋል። ቀጣይ እሁድ በአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ…
ፌዴሬሽኑ ለአዳማ ከተማ በገደብ የተቀመጠ መመርያ ላከ
ቁጥራቸው በርከት ያሉ ተጫዋቾች ያቀረቡትን አቤቱታ ተከትሎ የዲሲፕሊን ኮሚቴ በገደብ የተቀመጠ መመርያ በደብዳቤ ለክለቡ ልኳል። አዳማ…
ሲዳማ ቡና በትግራይ ዋንጫ ላይ ይሳተፋል
ሲዳማ ቡና በዚህ ወር መጨረሻ በሚካሄደው የትግራይ ዋንጫ ላይ እንደሚሳተፍ ተረጋገጠ በሽቶ ሚድያ እና ኮምኒኬሽን፣ ትግራይ…
ከፍተኛ ሊግ | መከላከያ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል
በከፍተኛ ሊግ ተሳታፊ መሆኑ የተረጋገጠው መከላከያ የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል። በአዳማ ተስፋ ቡድን እና ገላን ከተማ…
ሀዲያ ሆሳዕና ሁለት አጥቂዎችን የዝውውር መስኮቱ ከመዘጋቱ በፊት አስፈርሟል
በዘንድሮው የውድድር ዘመን ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ያደገው ሀዲያ ሆሳዕና በዝውውር መስኮቱ የመጨረሻ ሰዓታት ተጨማሪ ሁለት…
ባህር ዳር ከተማ ላቋቋማቸው የሴት እና ወጣት ቡድኖች የአሰልጣኝ ቅጥር ፈፅሟል
ባህር ዳር ከተማ ዘንድሮ ለመሰረተው የሴቶች ቡድን እና ወጣት ቡድን የአሰልጣኝ ቅጥር ፈፅሟል። ከወራት በፊት አዲስ…
ወልቂጤ ከተማ ጋናዊ ተከላካይ በማስፈረም ዝውውሩን ቋጭቷል
ክትፎዎቹ ጋናዊውን የመሀል ተከላካይ መሀመድ አወልን በማስፈረም የዝውውር መስኮት እንቅስቃሴያቸውን አጠናቀዋል፡፡ ጋና ከሚገኘው የፌይኖርድ አካዳሚ የተገኘው…
ቅዱስ ጊዮርጊስ አጥቂ አስፈርሟል
በዘንድሮ የውድድር ዘመን ተጠናክረው ለመምጣት እየሰሩ የሚገኙት ቅዱስ ጊዮርጊሶች ዛሬ ማሊያዊ ዜግነት ያለው አቱሳዬ ኒዮንዶን ወደ…

