በርከት ያሉ ተጫዋቾችን ለዘንድሮ የውድድር ዓመት ማስፈረም የቻለው ኢትዮጵያ ቡና የሁለት ወጣት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል። አማካዩ…
ዝ ክለቦች
ኢትዮጵያ ቡና በክረምቱ ካስፈረመው ተጫዋቹ ጋር በስምምነት ተለያየ
ኢትዮጵያ ቡና ለ2012 የውድድር ዘመን ካስፈረማቸው ተጫዋቾች መካከል ከብስራት ገበየሁ ጋር በስምምነት መለያየቱ ታውቋል። የመስመር አጥቂው…
መቐለ 70 እንደርታ ከወጋገን ባንክ የአጋርነት ውል ፈፀመ
ባለፈው ዓመት መጀመርያ ከራያ ቢራ ጋር ለሦስት ዓመታት የሚቆይ የማሊያ ማስታወቂያ ውል ያሰሩት መቐለዎች አሁን ደግሞ…
ኢትዮጵያ ቡና ከመከላከያ ጋር የተለያየውን አማካይ አስፈረመ
ኢትዮጵያ ቡናዎች ከቀናት በፊት ከመከላከያ ጋር በስምምነት የተለያየው የአማካይ ሥፍራ ተጫዋቹ ፍቅረየሱስ ተ/ብርሃንን አስፈርመዋል። የቀድሞው የኤሌክትሪክ…
ወላይታ ድቻ ሁለት ተጫዋቾች አስፈረመ
ወላይታ ድቻ የቀድሞው ተከላካዩ አናጋው ባደግን ወደ ክለቡ ሲመልስ አጥቂው ዳንኤል ዳዊትን የግሉ አድርጓል፡፡ በግራ እና…
ስሑል ሽረ ሁለገቡን ተጫዋች አስፈረመ
በደደቢት ውሉን አራዝሞ የነበረው መድኃኔ ብርሃኔ ከቡድኑ ጋር በስምምነት ተለያይቶ ወደ ስሑል ሽረ አምርቷል። ከደደቢት ሁለተኛው…
ስሑል ሽረ ከመከላከያ ጋር የተለያየውን ግብ ጠባቂ የግሉ አደረገ
ስሙ ከበርካታ ክለቦች ጋር ሲያያዝ የቆየው ምንተስኖት አሎ ማረፍያው ስሑል ሽረ ሆኗል። ከዚ በፊት በሰበታ ከተማ፣…
ስሑል ሽረ የሴቶች ቡድን ሊያቋቁም ነው
ስሑል ሽረ የሴት ቡድን ለማቋቋም መወሰኑን የክለቡ ሥራ አስኪያጅ አቶ ተስፋይ ዓለም ለሶከር ኢትዮጵያ ገልፀዋል፡፡ እንደ…
ወልቂጤ ከተማ ከከፍተኛ ሊጉ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል
ወልቂጤ ከተማ ዓባይነህ ፊኖ እና አቤኔዘር ኦቴን አስፈርሟል፡፡ ዓባይነህ ፊኖ ዐምና በከፍተኛ ሊጉ ኢኮስኮ ድንቅ የውድድር…
ሲዳማ ቡና ሀብታሙ ገዛኸኝን ዳግም አግኝቷል
ሲዳማ ቡናዎች ከወር በፊት ለመከላከያ ለመጫወት ተስማምቶ የነበረው የመስመር እና የፊት አጥቂው ሀብታሙ ገዛኸኝን በድጋሚ ማስፈረም…

