ኢትዮጵያ ቡና የመስመር ተከላካይ ለማስፈረም ተስማማ

ኢትዮጵያ ቡና አንዳርጋቸው ይላቅን የክለቡ አስራ ሶስተኛ ፈራሚ ለማድረግ ተስማምቷል፡፡ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ወጣት ቡድን ያደገውና በፍነጥት…

ስሑል ሽረ የአሰልጣኙን ውል አራዝሟል

የ2011 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን ከሁለተኛው ዙር ጀምሮ በአሰልጣኝ ሳምሶን አየለ እየተመራ በሊጉ መቆየቱን ያረጋገጠው ስሑል ሽረ…

ወልቂጤ ከተማ ቶጓዊውን ግብ ጠባቂ ለማስፈረም ተስማማ

ከካሜሩናዊው ግብ ጠባቂ ቢሊንጌ ኢኖህ ጋር የተለያየው ወልቂጤ ከተማ ከሀዋሳው ሶሆሆ ሜንሳህ ጋር ከስምምነት ደርሷል። ወደ…

“ለፕሪምየር ሊጉ ነው እየተዘጋጀን ያለነው” ኮሎኔል ደረጀ መንግስቱ – የመከላከያ ክለብ ፕሬዝዳንት

ከ2011 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የወረደው መከላከያ በፎርማት ለውጡ ውሳኔ መሠረት ዘንድሮ በሊግ ተሳታፊነቱ እንደሚቀጥል ተገልፆ የነበረ…

ባህር ዳር ከተማ የግብ ጠባቂውን ውል አራዝሟል

ከሰዓታት በፊት ተጨማሪ ተጨዋች ወደ ቡድናቸው ለመቀላቀል የተስማሙት የጣና ሞገዶቹ የግብ ጠባቂያቸውን ውል አራዝመዋል። የ25 ዓመቱ…

ባህር ዳር ከተማ ማሊያዊውን አጥቂ ለማስፈረም ተስማማ

በጅማ አባጅፋር ጥሩ ቆይታ የነበረው ማሊያዊው አጥቂ ማማዱ ሲዲቤ ባህር ዳር ከተማን ለመቀላቀል ከስምምነት ደርሷል፡፡ የ26…

ዱላ ሙላቱ ለሙከራ ወደ ዱባይ አመራ

የአዳማ ከተማው ፈጣን የመስመር ተጫዋች ዱላ ሙላቱ ለሙከራ ወደ ዱባይ አምርቷል። ባለፈው ዓመት ከአዳማ ከተማ ጋር…

አዳማ ከተማ የሁለት ተጫዋቾቻቸውን ውል አድሰዋል

ቀደም ብለው ወደ ዝውውር በመግባት የቀድሞ አሰልጣኛቸው አሸናፊ በቀለን በመቅጠር ተጫዋቾች ያስፈረሙት አዳማ ከተማዎች የሁለት አማካዮቻቸው…

የሀዋሳ ከተማው ተጫዋች በቅርቡ ለሙከራ ወደ አውሮፓ ያመራል

ከሀዋሳ ከተማ ታዳጊ ቡድን የተገኘው እና ባለፈው ዓመት በሴካፋ ከ17 ዓመት ዋንጫ ላይ ኮከብ ግብ አስቆጣሪ…

መቐለ 70 እንደርታ ጋናዊውን ተከላካይ ለማስፈረም ተስማማ

ከጥቂት ቀናት በፊት የክብሮም አፅብሃ እና ዐቢይ ተወልደን ዝውውር ያጠናቀቁት መቐለ 70 እንደርታዎች ጋናዊው ተከላካይ ላውረንስ…