በሴቶች አንደኛ ዲቪዚዮን ተሳታፊ የሆነው አርባምንጭ ከተማ ሰባት አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ክለቡ ሲያመጣ የአምስት ነባሮችን ውል…
ዝ ክለቦች
የዮናስ በርታ ማረፊያ አዳማ ሆኗል
በደቡብ ፖሊስ የአንድ ዓመት ቆይታ የነበረው የተከላካይ አማካዩ ዮናስ በርታ ዛሬ የአዳማ ከተማ አዲስ ፈራሚ ሆኗል፡፡…
አማኑኤል ገብረሚካኤል ከምዓም አናብስት ጋር ለመቆየት ተስማምቷል
ስሙ ከበርካታ ክለቦች ጋር ሲያያዝ የቆየው አማኑኤል ገብረሚካኤል በመጨረሻም ከመቐለ ጋር ለመቆየት ተስማምቷል። ከመቐለ 70 እንደርታ…
ሲዳማ ቡና ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረመ
ሲዳማ ቡና በዛሬው ዕለት የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር በመፈፀም የአዳዲስ ተጫዋቾቹን ብዛት አምስት ሲያደርስ ፀጋአብ ዮሴፍ እና…
ወላይታ ድቻ የአማካይ ስፍራ ተጫዋች አስፈርሟል
የጦና ንቦቹ እድሪስ ሰዒድን የክለቡ አምስተኛ ፈራሚ በማድረግ ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል። በዓምናው የውድድር ዘመን በትውልድ ከተማው…
“የሊግ ካምፓኒ ምስረታ እንዳይካሄድ ተወስኗል” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
ብዙ ተጠብቆ የነበረውና በስድስት ደቂቃ ውስጥ የተጠናቀቀው ኢትዮጵያ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ በሸራተን ሆቴል ዛሬ ያዘጋጁት…
“መንግስት ትዕግስት እንድናደርግ ገልጾልናል” አቶ አብነት ገብረ መስቀል
ኢትዮጵያ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ በዛሬው ዕለት በሸራተን ሆቴል በወቅታዊ ጉዳይ ዙርያ በጋራ በመሆን ያዘጋጁት ጋዜጣዊ…
አርባምንጭ ከተማ የሦስት ተጫዋቾች ዝውውር አጠናቀቀ
በአዲሱ ፎርማት መሰረት ፕሪምየር ሊጉን በድጋሚ የተቀላቀለው አርባምንጭ ከተማ ተጫዋቾችን ማስፈረም ጀምሯል። በዘንድሮ ውድድር ዓመት በነቀምቴ…
ሰበር ዜና | የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡና ጋዜጣዊ መግለጫ ሳይካሄድ ቀረ
ኢትዮጵያ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ በዛሬው ዕለት በሸራተን ሆቴል በወቅታዊ ጉዳይ በጋራ በመሆን ያዘጋጁት ጋዜጣዊ መግለጫ…
ኢትዮጵያ ቡና | የካሳዬ አራጌ ረዳት አሰልጣኝ ታውቋል
ኢትዮጵያ ቡና የካሳዬ አራጌ ቅጥር ከፈፀመ በኋላ ምክትሉን ሳያሳውቅ ቢቆይም በመጨረሻም ዘላለም ፀጋዬን ቀጥሯል። አሰልጣኝ ዘላለም…

