ኢትዮጵያ ቡና የወልቂጤ አምበል የነበረው ብስራት ገበየሁን የክለቡ ሰባተኛ ፈራሚ አድርጎ ወደ ቡድኑ መቀላቀሉን አስታውቋል። ከቅዱስ…
ዝ ክለቦች
ወልዋሎ ግብ ጠባቂ አስፈረመ
እስካሁን አስራ ሦስት ተጫዋቾች ያስፈረሙት ቢጫ ለባሾቹ በግብ ጠባቂ ላይ ያላቸውን ክፍተት ለመድፈን ወደ ጃፋር ደሊልን…
የወልዋሎ ተጫዋቾች ክለቡ ላይ ቅሬታቸውን አሰምተዋል
የወልዋሎ ተጫዋቾች የሰኔ ወር ደመወዝ እንዳልተከፈላቸው ገልፀው ለፌዴሬሽኑ አቤቱታ አቅርበዋል፡፡ በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት በወልዋሎ ክለብ ውስጥ…
መከላከያዎች ተጫዋች ማስፈረማቸውን ቀጥለዋል
አንድ ሳምንት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ የሰባት ተጫዋቾችን ዝውውር ያጠናቀቁት መከላከያዎች ዛሬ ደግሞ የተከላካይ መስመር ተጫዋችን አስፈርመዋል።…
ፍቅረየሱስ ተ/ብርሀን መከላከያን ተቀላቀለ
በዝውውሩ የነቃ ተሳትፎ እያደረገ የሚገኘው መከላከያ አሁን ደግሞ የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ ፍቅረየሱስ ተ/ብርሀንን የግሉ ማድረግ ችሏል።…
አሥራት ቱንጆ ከቡና ጋር ይቀጥላል
ከሰበታ ከተማ ጋር በቃል ደረጃ ተስማምቶ የነበረው አሥራት ቱንጆ ወደ ኢትዮጵያ ቡና ተመልሶ ፊርማውን አኑሯል። ባለፈው…
ባህርዳር ከተማ ወጣቱን ግብ ጠባቂ አስፈረመ
አስቀድመው የአራት ተጫዋቾችን ዝውውር የፈፀሙት ባህር ዳሮች በዛሬው ዕለት ወጣቱ ግብ ጠባቂ ፅዮን መርዕድን ወደ ክለባቸው…
መከላከያ የአጥቂ መስመር ተጫዋቹን የክለቡ አምስተኛ ፈራሚ አደረገ
አሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው ለቀጣይ ዓመት መከላከያን ለማጠናከር በማሰብ በዝውውሩ እየተንቀሳቀሱ ሲሆን ዛሬ ደግሞ ፈጣኑ የመስመር አጥቂ…
ኢትዮጵያ ቡና የተከላካይ ክፍል ተጫዋች አስፈረመ
በዚህ ሳምንት ወደ ዝውውር ገበያው የገቡት ኢትዮጵያ ቡናማዎቹ የተከላካይ መስመር ተጫዋች የግላቸው አድርገዋል። በዚህ ዝውውር መስኮት…
ወልቂጤ ከተማ ሁለት ተጫዋቾች አስፈረመ
አዲስ አዳጊው ወልቂጤ ከተማ አንድ ግብ ጠባቂ እና አማካይ ተጫዋች ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል። ኤፍሬም ዘካርያስ ወልቂጤን…

