በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ የመልስ ጨዋታ የኢትዮጵያው ፋሲል ከነማ ዳሬ ሰላም ላይ ከታንዛኒያው አዛም ጋር…
ዝ ክለቦች
ቻምፒየንስ ሊግ| የመቐለ ጨዋታ በሁለት የቴሌቪዥን ጣቢያዎች በቀጥታ ይተላለፋል
በመጪው እሁድ በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ መቐለ 70 እንደርታ ከካኖ ስፖርት አካዳሚ የሚያደርጉትን ጨዋታ የትግራይ መገናኛ…
“በነፃነት በመጫወት ውጤት አስጠብቀን ለመውጣት ጥረት እናደርጋለን” ሥዩም ከበደ
ፋሲል ከነማ በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የመልስ ጨዋታ ባህር ዳር ላይ ያስመዘገበውን የ1-0 ድል የማስጠበቅ አላማ ይዞ…
ኄኖክ መርሹ ቢጫ ለባሾቹን ተቀላቅሏል
የዘጠኝ ተጫዋቾች ዝውውር ያጠናቀቁት ወልዋሎዎች አሁን ደግሞ ኄኖክ መርሹን ከደደቢት አስፈርመዋል። ከኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ ወጥቶ…
ባህር ዳር ከተማ የተጨማሪ ሁለት ተጫዋቾቹን ውል አድሷል
ትላንት እና ከትላንት በስቲያ የስምንት ነባር ተጨዋቾቻቸውን ውል ያደሱት ባህር ዳሮች ተጨማሪ የሁለት ተጨዋቾችን ውል ማደሳቸው…
ቻምፒየንስ ሊግ| ካኖ ስፖርት አካዳሚዎች አዲስ አበባ ገብተዋል
በቻምፒየንስ ሊጉ ቅድመ ማጣርያ የመልስ ጨዋታ የመቐለ 70 እንደርታ ተጋጣሚ የሆኑት ካኖ ስፖርት አካዳሚዎች ትናንት አመሻሽ…
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሁለት ወጣት ተጫዋቾቹ ጋር ተለያየ
በዝውውር መስኮቱ ሦስት ተጫዋቾች ማስፈረም የቻሉት ፈረሰኞቹ ባለፉት ዓመታት በታዳጊ ቡድን ተስፋ ሰጪ እንቅስቃሴ አሳይተው ወደ…
ባህር ዳር ከተማ የተጫዋቾቹን ውል ማደስ ጀምሯል
ፋሲል ተካልኝን በአሰልጣኝነት የሾሙት የጣና ሞገዶች ወደ ዝውውር መስኮቱ ገብተው አዳዲስ ተጨዋቾችን ከማስፈረማቸው ቀደም ብለው የነባር…
ፓትሪክ ማታሲ ሃገሩን ለመወከል ጥሪ ደርሶታል
ኬንያዊው የፈረሰኞቹ ግብ ጠባቂ ፓትሪክ ማታሲ ሃገሩን ለመወከል ጥሪ ደርሶታል። በዓመቱ መጀመርያ ቅዱስ ጊዮርጊስ ተቀላቅሎ ከፈረሰኞቹ…
ሲዳማ ቡና ተከላካይ ሲያስፈርም የግብ ጠባቂውንም ውል አራዝሟል
ሲዳማ ቡና ተከላካዩ ጊት ጋትኮችን አዲስ ፈራሚ አድርጎ ወደ ክለቡ ሲቀላቅል የግብ ጠባቂው ፍቅሩ ወዴሳን ውል…

