ወላይታ ድቻ አሰልጣኝ ለመቅጠር የቅጥር ማስታወቂያ አውጥቷል

ከአሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ በኋላ በአሰልጣኝ ቅጥር ዙርያ መረጋጋት ያልቻለው ወላይታ ድቻ አዲስ አሰልጣኝ ለመቅጠር የቅጥር ማስታወቂያ…

መቐለ 70 እንደርታ የቻምፒየንስ ሊግ የሜዳ ጨዋታውን የት ያደርግ ይሆን? 

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አሸናፊ የሆነው መቐለ 70 እንደርታ በ2019/20 የቻምፒንስ ሊግ ቅድመ ማጣርያ ከኢኳቶርያል ጊኒው ካኖ…

መቐለ እና ፋሲል የአፍሪካ ውድድር ቅድመ ማጣርያ ተጋጣሚዎቻቸውን አውቀዋል

የ2019/20 የካፍ የክለብ ውድድሮች ድልድል ዛሬ ይፋ ሲሆን የኢትዮጵያዎቹ መቐለ 70 እንደርታ እና ፋሲል ከነማ የቅድመ…

ሪፖርት| ፋሲል ከነማ የኢትዮጵያ ዋንጫ አሸናፊ ሆኗል

የ2011 የኢትዮጵያ ዋንጫ (ጥሎ ማለፍ) የፍፃሜ ጨዋታ ዛሬ ረፋድ ቢሾፍቱ ላይ ተከናውኖ ፋሲል ከነማ እና ሀዋሳ…

ኢትዮጵያ ዋንጫ ፍፃሜ| ሀዋሳ ከተማ ከ ፋሲል ከነማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

እሁድ ሐምሌ 14 ቀን 2011 FT ሀዋሳ ከተማ  1-1 ፋሲል ከነማ 13′ መስፍን ታፈሰ 60′ ያሬድ…

Continue Reading

አዳማ ከተማ የቀድሞ አሰልጣኙን መልሷል

አዳማ ከተማዎች የቀድሞ አሰልጣኛቸው አሸናፊ በቀለን በድጋሚ ለመቅጠር መወሰናቸውን ተከትሎ አሰልጣኙም ሥራቸውን ከወዲሁ መጀመራቸው እየተነገረ ይገኛል።…

ወልቂጤ ከተማ የአዲስ አሰልጣኝ ቅጥር ፈፅሟል

የከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ ቻምፒዮን በመሆን ወደ ፕሪምየር ሊጉ ያደገው ወልቂጤ ከተማ ደግአረግ ይግዛውን ለመቅጠር ከስምምነት…

መቐለዎች ወደ አዲስ አበባ አላመሩም

በነገው ዕለት በኢትዮጵያ ዋንጫ ከፋሲል ከነማ ለመጫወት መርሃግብር የወጣላቸው መቐለ 70 እንደርታዎች እስካሁን ወደ አዲስ አበባ…

ሀዲያ ሆሳዕና ከዋና አሰልጣኙ ጋር ይቀጥላል

የከፍተኛ ሊግ ምድብ ሐ አሸናፊ በመሆን ወደ ፕሪምየር ሊጉ ያደገው ሀዲያ ሆሳዕና የዋና አሰልጣኙ ግርማ ታደሰን…

ኢትዮጵያ ቡና ራሱን ከኢትዮጵያ ዋንጫ አገለለ

ሐሙስ ከሀዋሳ ከተማ ጋር የኢትዮጵያ ዋንጫ (ጥሎ ማለፍ) ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ የነበረው ኢትዮጵያ ቡና ራሱን ከውድድሩ…