እሁድ የካቲት 17 ቀን 2011 FT ጅማ አባ ጅፋር 0-0 ፋሲል ከነማ – – ቅያሪዎች 77‘ ሄኖክመስዑድ…
Continue Readingዝ ክለቦች
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ጅማ አባ ጅፋር ከ ፋሲል ከነማ
በሊጉ የመጀመርያ ዙር ከሚቀሩት ሁለት ተስተካካይ ጨዋታዎች ውስጥ ነገ አባ ጅፋር እና ፋሲልን በሚያገነኘው ጨዋታ ዙሪያ…
ኢትዮጵያ ቡናን በጊዜያዊነት የሚመሩት አሰልጣኝ ታውቀዋል
በዛሬው ዕለት በይፋ ከዋና አሰልጣኙ ዲዲዬ ጎሜስ ጋር የተለያየው ኢትዮጵያ ቡና ገዛኸኝ ከተማን በጊዜያዊነት ዋና አሰልጣኝ…
ስሑል ሽረዎች አንድ ተጫዋች ሲያስፈርሙ ከሁለት ተጫዋቾች ጋር በስምምነት ተለያይተዋል
በሁለተኛው ዙር ተጠናክረው ለመቅረብ ተጫዋቾችን በማሰናበት እና አዲስ ተጫዋቾች በማስፈረም የተጠመዱት ስሑል ሽረዎች ያስር ሙገርዋን ሲያስፈርሙ…
ኢትዮጵያ ቡና አሰልጣኙን አሰናበተ
ኢትዮጵያ ቡና ፈረንሳያዊው የቡድኑ ዋና አሰልጣኝ ዲዲዬ ጎሜስን በዛሬው ዕለት ማሰናበቱ ተረጋግጧል። ባለፈው የውድድር ዓመት አጋማሽ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ድሬዳዋ ከተማ 1-3 ሲዳማ ቡና
ድሬዳዋ ላይ ከተደረገው ጨዋታ በኋላ አሰልጣኞች የሰጡትን አስተያየት እነሆ! ” የመጣነው ማሸነፍ ፈልገን ነው፤ ማሸነፋችንም ይገባናል…
ሪፖርት | ጅማ አባ ጅፋር መከላከያን በመርታት ደረጃውን አሻሽሏል
ዛሬ በተደረገ የሁለተኛው ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ ጅማ አባ ጅፋር መከላከያን አስተናግዶ በአስቻለው ግርማ ብቸኛ ግብ 1-0…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ጅማ አባ ጅፋር 1-0 መከላከያ
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 2ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ ጅማ ላይ ጅማ አባ ጅፋር ከመከላከያ ካደረጉት ጨዋታ በኋላ…
ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ከጨዋታ ብልጫ ጋር ድሬዳዋን በማሸነፍ አንደኛውን ዙር 2ኛ ደረጃ በመያዝ ፈፀመ
በ13ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ ድሬዳዋ ከተማ እና ሲዳማ ቡና ጨዋታ ዛሬ በአንጋፋው የድሬደዋ ስታድየም ተካሂዶ ሲዳማ…
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ድሬዳዋ ከተማ ከ ሲዳማ ቡና
ሌላኛው ቅድመ ዳሰሳችን ከነገ ተስተካካይ ጨዋታዎች መካከል አንዱ በሆነው የሲዳማ ቡና እና ድሬዳዋ ከተማ ጨዋታ ላይ…

