የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በኢታሙና ኤይሙኔ ላይ በጣለው የ8 ጨዋታ እገዳ ላይ ክለቡ ድሬዳዋ ከተማ ይግባኝ ጠይቋል።…
ዝ ክለቦች
የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልዋሎ 0-1 ፋሲል ከነማ
በኢትዮጵያ ዋንጫ የመጀመርያ ዙር ዛሬ መቐለ ላይ ፋሲል ከነማ ወልዋሎን 1-0 ካሸነፈ በኋላ የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞች…
የኢትዮጵያ ዋንጫ | ፋሲል ከነማ ወደ ሩብ ፍፃሜው ተቀላቅሏል
በኢትዮጵያ ዋንጫ አንደኛ ዙር በዛሬው ዕለት አንድ ጨዋታ መቐለ ላይ ተከናውኖ ፋሲል ከነማ ከሜዳው ውጪ ወልዋሎ…
ኢትዮጵያ ቡና አንድ ተጫዋች ሊያሰናብት ነው
ኢትዮጵያ ቡና የውጭ ሀገር ዜግነት ካላቸው ተጫዋቾቹ መካከል አንዱን የውል ዘመኑ ሳይጠናቀቅ ሊያሰናብት መሆኑ ታውቋል። ኢትዮጵያ…
የድሬዳዋው አጥቂ የስምንት ጨዋታዎች እገዳ ተላለፈበት
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ስድስተኛ እና ስምንተኛ ሳምንት በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ላይ በተከሰቱ የስፖርታዊ ጨዋነት ግድፈቶች ዙርያ…
” ዲዲዬ ጎሜስ አቅም የላቸውም የሚል እምነት የለንም ” መቶ አለቃ ፈቃደ ማሞ
ኢትዮጵያ ቡና በ2011 የውድድር ዘመን እስካሁን ካደረጋቸው በዘጠኝ ጨዋታ 18 ነጥቦች በመሰብሰብ የሊጉ አናት ላይ ተቀምጧል።…
የአሰልጣኞች አስተያየት | መከላከያ 1-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ
በኢትዮጵያ ዋንጫ የአምናው አሸናፊ መከላከያ ቅዱስ ጊዮርጊስን ገጥሞ በ52ኛው ደቂቃ ቴዎድሮስ ታፈሰ ባስቆጠራት ብቸኛ የቅጣት ምት…
የኢትዮጵያ ዋንጫ | መከላከያ ጊዮርጊስን አሸንፎ ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቅሏል
በኢትዮጵያ ዋንጫ የመጀመሪያ ዙር ከቅዱስ ጊዮርጊስ የተገናኙት መከላከያዎች በቴዎድሮስ ታፈሰ ድንቅ የቅጣት ምት ጎል ወደ ቀጣዩ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | መቐለ 70 እንደርታ 3-1 ሲዳማ ቡና
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዘጠነኛ ሳምንት መቐለ 70 እንደርታ በሜዳው ሲዳማ ቡናን 3-1 ካሸነፈ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች…
ሪፖርት | መቐለ 70 እንደርታ ወደ አሸናፊነት የተመለሰበት ድል ሲዳማ ቡና ላይ አስመዘገበ
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዘጠነኛ ሳምንት የዛሬ መርሐ ግብር ከሆኑት መካከል አንዱ የሆነው የመቐለ 70 እንደርታ እና…

