ምዓም አናብስት ከሰባት ሳምንታት በኋላ ከወራጅ ቀጠናው የሚወጡበት ዕድል ለማመቻቸት ቡናማዎቹ ደግሞ ከመሪው ጋር ያላቸውን ልዩነት…
የጨዋታ መረጃዎች

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ስሑል ሽረ ከ አዳማ ከተማ
ላለመውረድ በሚደረገው ትንቅንቅ ከተዋናዮቹ አንዱ የሆነው አዳማ ከተማ ቀድሞ መውረዱን ካረጋገጠው ስሑል ሽረ ጋር የሚፋለምበት ጨዋታ…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች| አርባምንጭ ከተማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ
34ኛው ሳምንት በደረጃ ሰንጠረዡ ተከታትለው የተቀመጡትና በሁለት ነጥቦች የሚበላለጡ አዞዎቹ እና ፈረሰኞቹ ደረጃቸውን ለማሻሻል በሚያደርጉት ጨዋታ…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
የ33ኛው ሳምንት በሁለት ነጥብ የሚበላለጡ ቡድኖች ከስጋት ቀጠናው ለመራቅ በሚፋለሙበት ጨዋታ ይጠናቀቃል። 12 ሰዓት ላይ የሚደረገው…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ፋሲል ከነማ ከ ወላይታ ድቻ
የወራጅነት ስጋት ያንዣበበባቸው ዐፄዎቹ እና ደረጃቸውን ለማሻሻል ወደ ሜዳ የሚገቡት የጦና ንቦቹ ከናፈቃቸው ድል ጋር ለመታረቅ…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች| መቐለ 70 እንደርታ ከ ሲዳማ ቡና
መቐለ 70 እንደርታ የመትረፍ ዕድሉን ለማለምለም ሲዳማ ቡና ደግሞ ደረጃውን ለማሻሻል የሚያደርጉት ጨዋታ 9:00 ይጀመራል በሰላሣ…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ኢትዮጵያ መድን ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ
ነገ ድል ማድረግ ከቻለ በታሪኩ ለመጀመርያ ጊዜ የሊጉን ዋንጫ የሚያሸንፈው አንጋፋው ኢትዮጵያ መድን በ1994 ካነሳው የጥሎ…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ድሬዳዋ ከተማ ከ ወልዋሎ ዓ.ዩ
ብርቱካናማዎቹ ከስጋት ቀጠናው ጨርሶ ለመራቅ ከቢጫዎቹ ጋር የሚፋለሙበት ጨዋታ ቀትር ላይ ይከናወናል። በውድድር ዓመቱ ለመጀመርያ ጊዜ…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | አርባምንጭ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና
አዞዎቹ የሰንጠረዡን አካፋይ ለመሻገር ቡናማዎቹ ደግሞ ጨርሶ ያልጠፋውን የዋንጫ ዕድላቸው ለማለምለም የሚፋለሙበት ጨዋታ ተጠባቂ ነው። ከተከታታይ…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | አዳማ ከተማ ከ ባህር ዳር ከተማ
33ኛው ሳምንት አዳማ ከተማ ከ14 የጨዋታ ሳምንታት ጥበቃ በኋላ ደረጃውን አሻሽሎ የመትረፍ ዕድሉን ለማለምለም ባህር ዳር…