ቅዱስ ጊዮርጊስ በሊጉ ጅማሮ እያበሰረ ያለው የዘመናዊነት እርምጃ ለሌሎች ክለቦችም ትልቅ ትምህርት ይዞ የመጣ በመሆኑ የትኩረታችን…
ሪፖርት
የመጀመሪያ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀቁ
በአብዩ አረጋሽ ፈረሰኞቹና ሰጎኖቹ ነጥብ ተጋሩ የአፄዎቹና የጦና ንቦቹ ጨዋታም በአቻ ውጤት ተጠናቋል ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ…
ሉሲዎቹ ከሜዳቸው ውጪ እጅግ ወሳኝ ድል ተቀዳጅተዋል
በዐቢዩ አረጋሽ የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በ2028 ኦሊምፒክ የሴቶች እግር ኳስ ሁለተኛ ዙር ማጣሪያ የመጀመሪያ ጨዋታ…
ኢትዮ ኤሌክትሪክ የመጨረሻውን ጨዋታ በድል አጠናቋል
ሲዳማ ቡናዎች በኢትዮ ኤሌክትሪክ 1 ለ 0 ከተሸነፉ በኋላ የሻምፒዮንነት ዋንጫውን በይፋ ተረክበዋል። የውድድር ዓመቱ ማጠቃለያ…
ሪፖርት | ወልዋሎ በሊጉ መቆየቱን አረጋገጠ
ቢጫ ለባሾቹ ከፈረሰኞቹ ጋር ጥብ ተጋርተው በመውጣት ለከርሞ በሊጉ መቆየታቸውን ያረጋገጡበትን ውጤት አስመዝግበዋል በሊጉ ለመቆየት ወደ…
ሪፖርት | ድሬዳዋ ከሊጉ መወረዱ ሲረጋገጥ ሽረዎች በሊጉ ለመቆየት ተስፋ የሰነቁበትን ወሳኝ ድል አሳክተዋል
በአዳማ በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ድሬዳዋ ከነብሮቹ አቻ ተለያይቶ ከሊጉ መውረዳቸው ሲያረጋግጡ ምድረገነት ሽረ መድንን 3ለ0 በማሸነፍ…
ሪፖርት| ቢጫ ለሻሾቹ ወሳኝ ድል ተቀዳጅተው መትረፋቸውን አረጋግጠዋል
ቢጫዎች በሰመረ ሀፍታይ ብቸኛ ግብ አዞዎቹን በማሸነፍ በሊጉ መቆየታቸውን አረጋገጠዋል አስቀድመው ከሊጉ መውረዳቸውን ያረጋገጡትን አዞዎቹን ከቢጫ…

